-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: A warning to Getachew Reda if he is thinking to send Tigrayans to be devoured by the Amhara lions.
በብሔርተኛው ኦህዴድ እርጥባን የሚተዳደረው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በግዳጅ ከእስር ቤት እያታፈሱ ወደ ጦርነት ለሚማገዱት ትግራዋይ መብት መቆምና መከላከል ባይችል እንኳ ... የብሔሩ ተወላጅ ነን የሚሉ ዲያስፖራዎች ለእነዚህ ታጋች እና ተገዳጅ ወንድሞቻቸው ድምፅ በሆኑ ነበር። ችግሩ ግን በዘር የተመረዘ የትግራይ ብሔርተኛ ጭንቅላት wallpaper ኣማራ ነው። ሲተኙ፣ ሲቆዝሙም ሆነ ሲነቁ የአንጎላቸው screensaver ፋኖ ነው። ስለ ኣማራ ትግል የሚያጎሩበት እንጂ ስለ እራሳቸው መከራ የሚጮኹበት ጊዜም ሆነ ድምፅ የላቸውም።