Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17793
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 02 Sep 2023, 15:46
ደርብ!
አክሱም የተባለ ፣ መርዘኛ እባብ አለ
በክፋት በቅናት ፣ ልቡ የወደለ
ወገኑ እያለቀ ፣ እየተበደለ
በአማራ ጉዳይ ላይ ፣ ቀረ ተቸከለ
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19131
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 02 Sep 2023, 15:53
ተሳዳቢን፥ አትመልስለት፥ ብትገርፈው፥ ይሻላል፥ ያገኘኸው፥ እለት፤
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17793
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 02 Sep 2023, 16:05
ደርብ ፥ ደርብ!
እባብ ቆብ አጥልቆ ፣ ቤተስኪያን መጣና
ሰላምን ሰበከ ፣ ሱባዔ ገባና
Axumezana wrote: ↑02 Sep 2023, 15:53
ተሳዳቢን፥ አትመልስለት ፥ ብትገርፈው፥ ይሻላል፥ ያገኘኸው፥ እለት፤