Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tiago
Member
Posts: 3304
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

The grim reaper with his scythe has been shedding blood for five years now

Post by Tiago » 31 Aug 2023, 02:37

The grim reaper with his scythe has been shedding blood for five years now August 30, 2023 At 12:36 pm

The neophyte and murderer in office openly and arrogantly said “our killings will be multiple of times worse than the one that Derg government [Colonel Mengistu’ Hailemariam’s gov’t] committed during red terror.” Similarly during the war in Tigray, this criminal and perpetrator of genocide made this inhuman and psychopathic statement “ምን እንዳደርገናቸው ሂዱና የትግራይን እናቶች ጠይቁ”::

This power and war monger is not normal up there. Who as a leader and pm of 120 million speaks like that???? How cursed and unlucky this two bit wanna be tinpot dictator is ????? His entire five years have been years of bloodshed, displacement, disenfranchisement and failures after failures.

ሁሉ ብርቁ ስለሆነ: ገና ክራቫት: አድርጎ sun glass አድርጎ ወይ ኬክ ወይ ፓስታ አልፍሬዶ በልቶ ስላልጠገበ ስላልወጣለት ወይ በ suv መሄድ ልክ መንግስተ ሰማያት መግባት ስለሚመስለው ለምስኪኑ ህዝብ በሱ ክፉ ዘመን የገጠመው የአንዲት ዳቦ ዋጋ በ400% መጨመር የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ በ600% መናር የአንዲት ኪሎ ስጋ ዋጋ በ500% መናር የአንዲት እንቁላል ዋጋ 16 ብር መድረስ ለዚህ ነውር አያውቄ እንዴት ይገባዋል??????

ትናንት የትህነግን ሰዎች በባለጌ አፉ የቀን ጅብ ብሎ የተሳደበው ነውረኛ ዛሬ ልክ እንደትናንቱ የኢትዮጵያዊያን ህዝብ ጀርባ ላይ ልክ እንደመዥገርና ትኹዋን ተጣብቀው ከእርሱ ከኦሮሙማው ጌታቸው እንደውሻ በሚወረወርላቸው አጥንት የከተማዋን ስጋ ቤቶችና ሬስቴራንቶች ባጨናነቁት የበሰበሱ ካድሬ ስብስብና የኦሮሙማ ህልም ቅዠት አንቀላፊውች መተራመስ አይኑ ስለታወረ ይሄንን እንደ ስኬት ቆጥሮ ” ይሄ ሁሉ ሰው ስጋ ቤት ሞልቶ ስጋ ቤቶች መቀመጫእጥተው ስናይ ደግሞ እንደእኔ ውጭ መብላት የምትወዱ ከሆነ በየምግብ ቤቱ በተሞላው ቦታ እንፃር ሲታይ ችግር አለ ለማለት እንዴት ይቻላል እያለ ያጉዋራል: ይደነፋል: ይበሻቀጣል!!!!!!!!!

Who really takes this buffoon seriously? The more he opens his mouth, the more repulsive and unacceptable he becomes. There is no heart, humanity, morality, any trace of compunction, any evidence of maturity, any vestige of empathy in this individual. He corrupts everything!!!!!! Every institution he has touched has disintegrated, split, divided, or gone bye bye. No exception!!!!

The Grim Reaper , አፈ ጮማው ሆደ ጩቤው: የበግ ለምድ ለባሹ ተኩላው : እጅ እግሩ በንፁሃን ደም የጨቀየው የጎደፈው አራጁ: ባለበት ሁሉ ሞት አለ: ጦርነት መፈናቀል ስደት ረሃብ ቸነፈር እርዛት ውሃ ጥማት አለ!!!!!!!!!!! ይሄንን እርግማን እንጂ ሌላ ምን ይሉታል???????