Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ቅናት፥ለአንገበገበው፥ ጎንደሬ፤

Post by Axumezana » 24 Aug 2023, 01:44

ትግረዋዩን፥ ወንድምህን፥ ትናንት፥ከድተህ፥
ገድለህ፥ ዘርፈህ፥ አባረህ
ምግብ፥ እንዳያልፍለት፥ ከልክለህ፥
ዛሬ፥ ጎኔ፥ ሁን፥ ማለትህ፥
ለመልካም፥ ነው፥ ከልብህ?

ይቅርታ፥ሳትጠይቅ፥ ሳትክስ፥ ወንድምህን
አለቅም፥ ብለህ፥ መሬቱን፥
ዘርፈህ፥ ሰርቀህ፥ንብረቱን፥

ካዋጣህ፥ ቀጥልበት
የኦሮሞ፥ ትግረዋይ፥ ፍቅር፥ ግን፥አደባባይ፥ ወጣ፥ለየለት፥
ቅናት፥ አያቃጥልህ፥ እወቅበት፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቅናት፥ለአንገበገበው፥ ጎንደሬ፤

Post by Axumezana » 25 Aug 2023, 01:02

Axumezana wrote:
24 Aug 2023, 01:44
ትግረዋዩን፥ ወንድምህን፥ ትናንት፥ከድተህ፥
ገድለህ፥ ዘርፈህ፥ አባረህ
ምግብ፥ እንዳያልፍለት፥ ከልክለህ፥
ዛሬ፥ ጎኔ፥ ሁን፥ ማለትህ፥
ለመልካም፥ ነው፥ ከልብህ?

ይቅርታ፥ሳትጠይቅ፥ ሳትክስ፥ ወንድምህን
አለቅም፥ ብለህ፥ መሬቱን፥
ዘርፈህ፥ ሰርቀህ፥ንብረቱን፥

ካዋጣህ፥ ቀጥልበት
የኦሮሞ፥ ትግረዋይ፥ ፍቅር፥ ግን፥አደባባይ፥ ወጣ፥ለየለት፥
ቅናት፥ አያቃጥልህ፥ እወቅበት፥

Axumezana
Senior Member
Posts: 19131
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቅናት፥ለአንገበገበው፥ ጎንደሬ፤

Post by Axumezana » 31 Aug 2023, 00:24

Axumezana wrote:
25 Aug 2023, 01:02
Axumezana wrote:
24 Aug 2023, 01:44
ትግረዋዩን፥ ወንድምህን፥ ትናንት፥ከድተህ፥
ገድለህ፥ ዘርፈህ፥ አባረህ
ምግብ፥ እንዳያልፍለት፥ ከልክለህ፥
ዛሬ፥ ጎኔ፥ ሁን፥ ማለትህ፥
ለመልካም፥ ነው፥ ከልብህ?

ይቅርታ፥ሳትጠይቅ፥ ሳትክስ፥ ወንድምህን
አለቅም፥ ብለህ፥ መሬቱን፥
ዘርፈህ፥ ሰርቀህ፥ንብረቱን፥

ካዋጣህ፥ ቀጥልበት
የኦሮሞ፥ ትግረዋይ፥ ፍቅር፥ ግን፥አደባባይ፥ ወጣ፥ለየለት፥
ቅናት፥ አያቃጥልህ፥ እወቅበት፥

Union

Re: ቅናት፥ለአንገበገበው፥ ጎንደሬ፤

Post by Union » 31 Aug 2023, 00:55

ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፋልኝ አለ አሉ :lol: :lol:

እናንተ ከፈረንጅጋ የምታውሩ መሰላቹ እንዴ? ከእኛጋ እኮ ነው የምታወሩት። የእምዬን ወደ አብዬ አለ።

ሌባ ሰው ቤት ገብቶ ባለቤቶቹን ገድሎ ቤቱን ወርሶ እየኖረ ሳለ ከግዜ ቦሀላም የባለቤቶቹ ልጆች ሌባውን አስወጥተው መኖር ጀመሩ። ሌባውም ከሰሳቸው። ክሱም ከቤቴ ንብረቴን ውርሰው አባረሩኝ አለ ሌብቾ ፣ ወያኔ ትግሬ :lol: የሰረቀው ቤት ውስጥ 27 አመት ስለኖረበት የራሱ መሰለው ። :lol:

ወያኔ ትግሬም ለምን ከወልቃይት ሸሽቼ ወደ መቀሌ እድገባ አደረጋቹ ወልቃት እኮ ከእናንተ ሰርቄ የወረስኩት መሬቴ ነው እያለን ነው። የሌባ አይነ ደረቅ :lol: :lol:

እከካም ስደተኛ ትግሬ

Post Reply