Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አዲስ አበባ፤ መተከል፤ ደራ፤ ወልቃይት፤ ራያ፤ የአማራ ዕርስት ነው እና ወደ ባለቤቱ መመለስ አለበት" | አማራ ነኝ ብላ የምትበር ወፍም መብቷን እናስከብርላታለን። አንድ አማራ ሚድያ

Post by sarcasm » 28 Aug 2023, 07:39

የወልቃይትን ጉዳይ የምትፈታበት መንገድ፤ ነገ በሌሎች ክልሎች መካከል የሚነሳ የወሰን ወይም የአስተዳደር ይገባኛል የሚሉ ውዝግቦችን የምትፈታበትን መንገድ የሚያሳይ ስለሆነ . . .



sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አዲስ አበባ፤ መተከል፤ ደራ፤ ወልቃይት፤ ራያ፤ የአማራ ዕርስት ነው እና ወደ ባለቤቱ መመለስ አለበት" | አማራ ነኝ ብላ የምትበር ወፍም መብቷን እናስከብርላታለን። አንድ አማራ ሚድያ

Post by sarcasm » 30 Aug 2023, 08:31

"የአማራ ክልል ወልቃይትንና ራያ በጉልበት መውሰዱ፤ ጉልበትን የመተዳደርያ ደንብ እያደረግነው ነው። ምን ዓይነት ሞዴል ነው? ኦሮምያ ሄዶ ኣንዱን ዞን ቆርሶ ቢወስድ እንዴት ሃገር እንሆናለን? በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ እናድርግ ቢባል?


በሕግ ነው ነገሮች መሆን ያለባቸው ... ሕግ ውስጥኮ ሁሉንም ነገር ሊመቸን ኣይችልም።
። የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ መውጣት ኣለበት።


በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ
እናድርግ ቢባል? የሰሜን ኤሊቶች ማወቅ ኣለባቸው። ድሬዳዋኮ ኣንድ ግዜ በኦሮምያ ክልል ውስጥ ነበረች" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ


ለምንድ ነው ከሌላ አካባቢ የሄደ መከላከያ የአማራን ርስት ለማስመለስ የሚዋጋው? pretextu በጣም ኣደገኛ ነው የሚሆነው



Post Reply