Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23841
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

eden and almazeW: "በለፈለፋ ባፍ ይጠፋ" ወይም "ደሮ የታሰረችበት ግመድ ቢረዝም የፈቷት ይመስላታል"

Post by Fed_Up » 30 Aug 2023, 00:09

በትግረኛ " ምስ ሓያል ውሸማ አዴኻ ተመሳሲልካ ንበር" :P

እስከ ይህን ቪዲዬ ከ9:20 ጀምረው ይስሙት::

Axumqezenam አማን ነው? :P



እንዲህ ነው:: who is the boss now? :mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: eden and almazeW: "በለፈለፋ ባፍ ይጠፋ" ወይም "ደሮ የታሰረችበት ግመድ ቢረዝም የፈቷት ይመስላታል"

Post by Digital Weyane » 30 Aug 2023, 00:27

ጁንታ ዎገኖቼ ጥጋብ አይችሉም። በአሸንዳ ስም በሚለኒየም አደራሽ ተሰብስበው የሞከላከያ ሰራዊትን ሲሰድቡ የነበሩ ጁንታዎች ስም ዝርዝር ተይዟል። በመንግስት ጥብቅ ክትትል እንደሚደረግባቸውም እርግጠኛ ነኝ። :roll: :roll:

Post Reply