-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ
ኡኛ ተጋሩ የአፍሪካ Monaco እንሆናለን። ለወደፊቱ ከዚህ በፊት ፈፅሞ በማናውቃት የበለፀገች ትግራይ ውስጥ እንደምንኖር አልጠራጠርም። ኡናታችን ትግራይ Monacoን ስለመሆን የወደፊት እድሏ የማይታየው ካለ በጊዜ የዓይን ምርመራ ያድርግ እላለሁ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ
ዛሬ በክራንች እየተራመደ የሚገኘው የትግራይ ወጣት ነገ የአራት ሚሊየን ዶላር ቡጋቲ መኪና እየነዳ ሲሄድ በህልሜ አየሁ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ
ኡናቴ ትግራይ፣ እድገትሽ ይታየኛል፣ ማርና ወተት የሚፈልቅባት ሀገር ሆነሽ ይታየኛል፣ ሁሉም ነገር በሽበሽ ሆኖ ይታየኛል። አምየን።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ
ኡቶም ብሸንኪ ምንቀኝነቶም እና ዓርሰ ለጠቕትነት ስምየቶም ደናጉላ እላደብረዩ እንከለዉ ዓይኖም ዝጠፍኤ ተጋሩ ዎገናተይ ልወደፊቱ ትግራይና ኻምዙይ ኢላ ማዕቢላ እና በልፂጋ ብዓይኖም ክረእዩዋ የኽእሉይ፣ ዋጋ አርባዕተይ ምልዮን ማንኪና ክነድኡ የኽእሉይ፣ እና ብአጋ ይሕሰቡሉታ ዳሓር ከይፅፀፁታ ንብሎም።