የዚህ መንግስት ደጋፊዎች፥
ይስ መንግስትም ሆነ ህዋሃት ለውጥ የለውም። ዋናው ኣገሪቱን የሚቆጣጠረው የነፃውጪ ቡድኖች በሻብያ የሚመራ ለመቶ ኣመት ኣለምን ለመቆጣጠር የታቀዱ ፕሮጀክቶች በቅኝ ገዢዎች ዛሬ ደሞ መልካቸውን ቀይረው ግሎባሊስቶች ናቸው። ኦባማ ኖበል ሸልማት የተሰጠው ዋና ኣላማ ኣፍሪካን ለመደብደብ ነበር። ኦባማ ሊብያን ኣወደመ። ግብረ ሰዶምንም ኣስፋፋ። ታድያ ለምን ይመስላችሗል ዓብይ ኖበል ሸልማት የተሰጠው፧ ኢትዮጵያ በማለት በማታለል የተሰጠውን ከህዋሃት ቀጥሎ ማህበረሰብን ለማጥፋትና ለመቆጣጠር የሚደረግ ንድፍ ዕንዲያደርግ ነው ወደደም ጠላም። ይህን በግድ ሊያስደርጉ በነጻውጪዎች መሪነት በተለይም በኣባት ነፃውጪ ነው።
ዒትዮጵያ ውስጥ ያዲስ ኣበባናን ኣማርን ክልል ሤቶች ዕንዳይውልዱና ዕንዲጠፉ ዕየተደረገ ያለው በ ሂውማን ፓፕሎማ ክትባት ዕየተከተቡ ነው። በቀጣይ ኣስት ኣመታት በኣንድ ሚሊዮን ህዝብ በዝምታ ያልቃል በክትባትና በተለያየ ዘዴዎች።
ዕውነት ኣብይ ለምን ተመረጠ ለምንስ ለማ መገርሳ ኣልተመረጠም የዕውነት ለማ መገርሳ መሪነትን ምናልባት ለህዝብ ያሻሸል ይሆን ኣብዛኛው ግዜ በጎ ነው በማለት ባፍ ብቻ የሚናገር ግን ውስጥ ለውስጥ የማይፈለግን ማህበረ ሰብ በመግደልና በማስገደል ይተሰጠን ኣላማን ማከናወን ይቻላል። ኢትዮጵያን ከሚጎዱ የውጭ ሃይሎችም ጋር የዚህ መንግስት ተቃዋሚ በመምሰል ግን ቸስ ጨዋታ በኢትዮጵያ ላይ በመሪ መጫውት ይቻላል። ለምሳሌ ኣማራን በተለያየ ግሩፕች ኣቅጣጫ በማጥቃት ኣማራን ለማጥፋ፥ መንግስት ራሱ መሪው ጀምሮ፣ በውጭ ሃይሎች በኩል፣ በህዋሃት በኩል፣ በሻብያ በኩል፣ በኦነግ በኩል የተቀናጀ ባሁን ግዜም ኣማራ ዕስከሚደክም ግዜ ዕየተካሄደ ነው። ኣያቶቻችን የሞቱለት ስም የነበረውን ፋኖ የሚለውን ቃል በመጥለፍ ዛሬ ዕውነት የሆኑት ኢትዮጵያውያን በፋኖ ስም የሚታገሉትን ዕያዳከሙ ኣሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም ኣማራውን በተቀናጀ ዘዴ ኣማርውን ለማጥፋት ዕየታቀደ ነው።
የዚህ መንግስት የሚያተኩረው ያለው ግንብ በመገንባት የውጭ ሃይሎች ዕንደፈለጉ የሚፈነጩበትን ፕሮጀክት ላይ ዕንጂ ህዝብን የመታደግ ላይ ኣይደለም። በምስራቅ በኩልም ሆነ በምራብ በኩል የሚያገኘው ሃይል ኖሮት ለመግዛት ከሁለቱም ወገን ጥቅም በመውሰደ። ለነገሩ ሩስያን የሚመራው መንግስት ኣገሩን ለመታደግ ነው። የኛ መንግስት ደሞ ራሱን በውጭ ሃይሎች ተደግፎ የሚፈልገውን ህዝም በማጥፋት ስልጣኑን ለማቆየት ነው ከውስጥና ከውጭ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት።
ዕርግጥ ነው ሃያ ሰባት ኣመት ያወደመውን ወያኔ ኣገር ግዜ ሊፈጅ ይችላል። ግን በኣይን የማይካድ፣ ህዋሃትን ማጥፋት በነበረው ዕድል፣ በመከላከያ በየ ኣገሩ ፀጥታንና ግድያን ማስቆም በማስደረግ ለምን ተሳነ ለምንድን ነው መንግስት ስ የወያኔና ሻብያ የመሰረቱትን ህገ መንግስትን ዕያከበረ፣ በህዝብ የተነደፈን ህገ መንግስት ከመፍጠር ይልቅ፣ ዕንዲህ ማድረግ ኣይፈቀድልኝም በማለት ግድያን ያላስቆመው።
ኣማራው ያለው ምርጫ ዕራሱንና ኢትዮጵያን ብቻ መታደግ ነው። የዕውነት ድጋፍ የሚያገኘው ከኢትዮጵያዊውና ኣሁን ዕየተዋጋች ባለችው ኣገር ዕንጂ ያቸ ጋለ ሞታ ኣገር በመካከለኛው ምስራቅ ላይ ያለቸው ኣይደለችም።
ዛሬ በሳውዲ ኣረብያ ውስጥ ኣንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ዕስር ቤት ታጉሯል፣ ለጦርነት፣ ለግብረሰዶም ዕየተመለመለ ነው። ዳያስፖራው፣ በኣውሬው ጉያ ስር ስለሚኖር ራሱ የተጠምደ ደንዝዞ ዕየኖረ ነው ሳውዲ ውስጥ ያሉትን የኢትዮጵያን ህዝብ ለታሰሩት በኣለም ድምፅ ከመሆን ይልቅ። በተለያየ ዘዴ ባገርም ሆነ በውጭ ኢትዮጵያ የሚለው ሃይል ዕየተመታ ነው።
ባሁኑ የተዋቀረው የኢትዮጵያ መንግስት በነፃውጪዎች የተቀናጀ ነው። የዚህ መንግስት የነፃውጪዎች ተላላኪ ዕንጂ በራሱ የሚሄድ ኣይደለም። ለዚህም ነው ይህ መንግስት የተመለመሉት በኢትዮጵያ ተቋም ውስጥ ትንሸ ሆነው ዕንደ ህዋሃት በህዝብ ኣንድ ኣይነት በሃይማኖት የተደራጀ ነው ለምን፣ ግብፅና የውጭ ሃይሎች ያደሯጃቸው ለ ኣረቡና ለውጭ ሃይሎች የሚጠቅሙ ቡድን ናቸው። ኢትዮጵያ በማለት ዕያንቀላፉን ነው። የሚገርመው ዕውነተኛው ኢትዮጵያ የሚለው ለምን ይሸወዳል። ዳዊት ጊዮርጊስ የውጭ ጠላቶቸ ስር ኣማራ መስሎ ነው ያሚንቀሳቀሰው ግን ሁሉም መንግስትም ጨምሮ ከውጭ በተቀናጀ መልክ ኣብረው ነው የሚሰሩት።
ህዝብን ለማጥፋት የውጭ ተቋማንና የውጭ መርዝን ዕያስገባ ያለው መንግስት ነው፣ የህዋሃትን ፕሮጀክት ዕየቀጠለበት ዕኮ ነው። ሸዋን ኣጥፍተውታል ምናልባትም፣ ሚኒሊክ ዕያለ፣ ይህ መንግስት ከገባ ጀምሮ የሚደረገው ግድያ፣ ነገሮችን በማደብዘዝ፣ የሸዋን ሚኒልክን ክህዋሃት ጋር በተቀናጀ መልኩ ዕያጠፋ ነው። ለምንድንስ ነው በኢትዮጵያ ተቋም ውስጥ ሁሉም ይዕስልምና ሃይማኖት ያላቸው ብቻ ነው የተመረጡት፧ ለዚህም ነው ህዋሃትን የተቃወምነው በጎሳ በመግዛት። ያሁኑ ደሞ፣ ኦሮሞ በሚመስል መልኩ ሁሉም በህዋሃት የተመለመሉ ስካሁን ዕየገዙ ያለው የዕስልምና ሃይማኖት ያላቸው ብቻ ናቸው። ዕልምን ያስጠይቃል። ኣንድ ኣይነት ሲሆን ያስጠይቃል። ኣሁን ደሞ በኣረቦችና በግብፅ የሚታገዝ ናቸው።