Please wait, video is loading...
Re: እውነታውም ይኼው ነው - ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት
ይህ ጦርነት የኛ ጦርነት ነው ብሎ ወጣቶች የማገደ ሰው፤ አሁን ተመልሶ ለካስ የኛ አልነበረም ካለ፤ ለማገዳቸው ወጣቶች ህይወት ተጠያቂ መሆን አለበት።
እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?
እዛ ጦር ሜዳ ለቀሩ፤ "ይህ ጦርነት ጦርነትህ ነው ብለው ቀስቅሰው ሂድ ተዋጋ" ብለው ለላኳዋቸው ወጣቶች ወላጆች ምን መልእክት አላቸው ዶ/ር ደሳለኝ ጫኜ?
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...