Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42679
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ አቢይን ከፋኖ ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ብለውታል! በቃ!

Post by Horus » 28 Aug 2023, 15:25

ያም ማለት ይህ ጦርነት በኢትዮጵያና ኦርሚያ መካከል ከመሆኑ በፊት ! ይህ ነው የጦርነቱ ትራጅክተሪ !

Abere
Senior Member
Posts: 15391
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሜሪካ አቢይን ከፋኖ ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ብለውታል! በቃ!

Post by Abere » 28 Aug 2023, 17:33

ሆረስ፤

ለዚያውም አፍንጫውን ተይዞ ነው እንጅ። ሲስሟት ቀርቶ ሲስቧ ይላል እንድህ አይነቱን ጉዳይ። አሁን የመወያያ ነጥቦቹ ጥጥርነት ነው የበለጠ አስቸጋሪ የሚያደርገው።

1ኛ) ፋኖ የፕሪቶሪያው (ደ/አፍሪካ) የኦነግ-ወያኔ ውል ሙሉ በሙሉ ውድቅ መሆን አለበት የሚል የማይቀየር አቋም አለውው፤

2ኛ) ፋኖ አብይ አህመድ ከስልጣን በመውረድ ገለልተኛ የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት፤ፓርላማውም መበተን እና የኦነግ/ትህነግ የግል ህገ-መንግስት በዐዋጅ ታግዶ ህዝብ ሰፊ ውይይት በማድረግ አድስ የስነ-መንግስት ፍኖተ ካርታ የሚመሰረትበት ሁኔታ ይመቻች

ከዚህ ላይ ነው ትልቁ የማያግባባ ጉዳይ Sticking point)። ምናልባት አሜሪካኖቹ ከቅርብ ጊዜ ወድህ የጎሳ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ አደገኛ መንገድ ነው በማለት ይደመጣሉ ስለዚህም አሜሪካ የኦነግ-ትህነግ የሁለትዮሽ ቀውስ የፓለቲካ ስርዐት እንድሰረዝ ሊያስገድዱ ይችል ይሆን? ትግሬዎችም በጎሳ ፌደሬሽን ተጎጅ እንጅ ተጠቃሚ አይሆኑም የወልቃይት ራያ ጉዳይም በጎሳ ፌደሬሽን እና በፕሪቶሪያ መንገድ ፍጹም የሚቻል አይደለም። አስታራቂው መንገድ ይህን ቀውስ የወያኔ-ኦነግ ቅያስ ማፍረስ ሊሆን ይችል ይሆን? ይህ ከሆነ የጦር ወንጀለኞች በምህረት ይታለፋሉ ወይስ ፍርድ ይቀርባሉ?

Horus wrote:
28 Aug 2023, 15:25
ያም ማለት ይህ ጦርነት በኢትዮጵያና ኦርሚያ መካከል ከመሆኑ በፊት ! ይህ ነው የጦርነቱ ትራጅክተሪ !

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አሜሪካ አቢይን ከፋኖ ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ብለውታል! በቃ!

Post by Za-Ilmaknun » 28 Aug 2023, 18:02

የፋኖ ጥያቄ የሚመለሰው መሰረታዊ የሆነፓለቲካዊ መፍትሄ ሲመጣ ነው፡፡ ያ መፍትሄ ደሞ የዘር ፖለቲካውን በ አፍጢሙ ይተክለዋል፡ ስለሆነም በ ኦነግና ትህነግ በኩል ተቀባይነት የለውም፡፡

በሌላው ጎን የ አማራው ክልል ከምስለኔ በፀዳ ራሱን በራሱ ያስተዳድር ከተባለም፡ ገዝፎ የሚወጣ በመሆኑ፡ ከ አማራው እየቀነጨቡ ለሌላው በማደል እና አማራውን በማግለል ላይ የተመሰረተው የ አስመሳይነት ፖለቲካም አብሮ ይቀበራል፡፡

ከ ክልሉ ውጭ የሚኖር ከ 20 ሚሊየን አማራ በስሙ ክልል ተብየዎች በጀት እየቀረጠፉ፡ ህዝቡ ግን ከፓለቲካ ውክልና ተገልሎ፡ ከ አኢኮነሚው ተሳትፎ ተሰርዞ መኖር ሊቀጥል አይችልም፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች ባለው ህግ እንኳን በተገቢው መመለስ ቢቻል፡ የብሄር ፖለቲካው የቆመበት ማማ ይሰበራል፡፡

ስለዚህ በድርድር ነገር ለነገ ማሳደር ካልሆነ በቀር፡ የ ሽግግር መንግሰት ካልተመሰረተ ያለው መንግሰት ሊፈታው የሚችለው ሳይሆን የሚያባብሰው ችግር ብቻ ነው ያለው፡፡

ገና ገና ፡) ያሸዋል ገና

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አሜሪካ አቢይን ከፋኖ ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ብለውታል! በቃ!

Post by TGAA » 28 Aug 2023, 18:34

Horus wrote:
28 Aug 2023, 15:25
ያም ማለት ይህ ጦርነት በኢትዮጵያና ኦርሚያ መካከል ከመሆኑ በፊት ! ይህ ነው የጦርነቱ ትራጅክተሪ !

America is affording this delusional charlatan a final opportunity, which he will likely embrace with the belief that he can manipulate it to his own advantage. In contrast to the former olf milk the cow in the sky political demands, Fano's approach will be more direct and transparent. There will be no secretive discussions behind closed office doors. For instance, cities like Addis Ababa must independently elect their Mayor without party asigning for Addis Ababian , like Adanech Fenkcheee . Similarly, in regions where Amharas constitute the majority, they will have the right to select their own representatives in the parliament.A critical aspect of this approach involves conducting a comprehensive and unbiased census across Ethiopia. Subsequently, the federal government and the military will be structured proportionally based on the census results. Furthermore, the existing tribal-oriented constitution will be rewritten entirely. This proposition is a definitive "take it or leave it" offer. Should he opt to reject this proposal, it will be necessary to remove this inept charlatan from power.

Horus
Senior Member+
Posts: 42679
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ አቢይን ከፋኖ ጋር ቁጭ ብለህ ተደራደር ብለውታል! በቃ!

Post by Horus » 28 Aug 2023, 22:04

Abere wrote:
28 Aug 2023, 17:33
ሆረስ፤

ለዚያውም አፍንጫውን ተይዞ ነው እንጅ። ሲስሟት ቀርቶ ሲስቧ ይላል እንድህ አይነቱን ጉዳይ። አሁን የመወያያ ነጥቦቹ ጥጥርነት ነው የበለጠ አስቸጋሪ የሚያደርገው።

1ኛ) ፋኖ የፕሪቶሪያው (ደ/አፍሪካ) የኦነግ-ወያኔ ውል ሙሉ በሙሉ ውድቅ መሆን አለበት የሚል የማይቀየር አቋም አለውው፤

2ኛ) ፋኖ አብይ አህመድ ከስልጣን በመውረድ ገለልተኛ የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት፤ፓርላማውም መበተን እና የኦነግ/ትህነግ የግል ህገ-መንግስት በዐዋጅ ታግዶ ህዝብ ሰፊ ውይይት በማድረግ አድስ የስነ-መንግስት ፍኖተ ካርታ የሚመሰረትበት ሁኔታ ይመቻች

ከዚህ ላይ ነው ትልቁ የማያግባባ ጉዳይ Sticking point)። ምናልባት አሜሪካኖቹ ከቅርብ ጊዜ ወድህ የጎሳ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ አደገኛ መንገድ ነው በማለት ይደመጣሉ ስለዚህም አሜሪካ የኦነግ-ትህነግ የሁለትዮሽ ቀውስ የፓለቲካ ስርዐት እንድሰረዝ ሊያስገድዱ ይችል ይሆን? ትግሬዎችም በጎሳ ፌደሬሽን ተጎጅ እንጅ ተጠቃሚ አይሆኑም የወልቃይት ራያ ጉዳይም በጎሳ ፌደሬሽን እና በፕሪቶሪያ መንገድ ፍጹም የሚቻል አይደለም። አስታራቂው መንገድ ይህን ቀውስ የወያኔ-ኦነግ ቅያስ ማፍረስ ሊሆን ይችል ይሆን? ይህ ከሆነ የጦር ወንጀለኞች በምህረት ይታለፋሉ ወይስ ፍርድ ይቀርባሉ?

Horus wrote:
28 Aug 2023, 15:25
ያም ማለት ይህ ጦርነት በኢትዮጵያና ኦርሚያ መካከል ከመሆኑ በፊት ! ይህ ነው የጦርነቱ ትራጅክተሪ !

https://www.youtube.com/watch?v=JBA1-G7asO4

አበረ፣
ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ። ድርድር በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው። ቁልፉ የፖለቲካ ኃይል ሚዛን ነው። ይህን ሚዛን ለመድፋት ወሳኙ ጸባየ መልካምነት አይደልም ፣ ወታደራዊ ኃይል መሆን ነው ።

ስለዚህ አሜሪካ ከራሱ ጥቅም አኳያ እንጂ ከአማራም ፣ ከኢትዮጵያም ጥቅም አኳያ አይደለም ፖሊሲ የሚወስነው ። አማራ ለምንድን ነው ይህን ሁሉ መስዋዕትነት ከእየከፈለ ያለው? የ30 አመት የትግሬና ኦሮሞ ብሄረተኞች ያደረሱበትን መጠነ ሰፊ ጥቃል ለማክሰም ነው ።

ይህ ለማድረግ እራሱ በአማራ ምድር ራሱን በራሱ የሚገዛ ሕዝብ መሆኑ ቁጥር አንድ እርምጃ ነው ። ይህን ማለት ደሞ ብልጽንናን ከጫቃው ላይ ማሽቀንጠር ነው ። አማራ ትግሉን በዚህ አቁሞ ዘመነ ካሴ የወያኔ ፓርላማ ውስጥ ቁጭ ብሎ ከቀጄላ ጋር ስልጣን መጋራት ማለት ውሻ ወደ ትፋቱ ተመለሰ ታጥቦ ጭቃ ማለት ነው።

ስለዚህ ዋናው የፋኖ ድርድር አጀንዳ አማራ በሰላም የሚኖርባት ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሲስተም ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን የፖለቲካና ሚሊታሪ ኃይል መያዝ እንዳለበት ነው ። ይህ የሚሆነው አዲስ መንግስት በማዋቀር ነው ወይስ በሌላ ታምር ያ የፖለቲካ ታክቲከኞች ስራ ነው።

ወሳኙ ነገር አንድ ነው ። አማራ የማይደፈር ወታደራዊ ኃይል መሆን አለበት ። ያ ነው የድርድሮች ሁሉ መፍቻ ቁልፍ። አሜሪካም ይህን እንዲያውቅ ማደግ አለባችሁ ። ስለዚህ መላ ኢትዮጵያ፣ በመላ ኢትዮጵያ ያለው ስርዓት ለድርድር መቅረብ አለበት ። ይህን ጥያቄ ከኋል የሚያጅበው ደሞ ያማራ ወታደራዊ ጥንካሬ ነው ።

አደራ! ከዚህ በኋላ አማራ አይደለም በኦሮምና ትግሬ በአሜርካም መታለል፣ መዘናጋት የለበትም ! ለ30 አመት የአሜሪካ ፖሊሲ አማራ የኢትዮጵያ ችግር ነው ብሎ የትግሬ ሸማቂዎችን መሳሪያና ስንዴ ስጥቶ ነው ኢትዮጵያን ለዚህ መከራ የደረጋት ። ዝርዝሩን ሁሉ እናውቀዋለን ።

kአሜሪካ ጋር ፖለቲካ መጫውት ትክክል ነው! አሜሪካንን ማመን ግን ጂልነት ነው።

Post Reply