በቀለ ገርባ ጥገኝነት ጠየቀ ተብሏል። አማራ ሆይ! እንዳትሞኝ። የአማራን ትግል የውሸት ተቃዋሚ በመምስል በተልዕኮ ለማኮላሸት ነው። ምን ተበድሎ ይኮበልላል? ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ኦሮሙማ።
በቀለ ገርባ "ጥገኝነት" ጠየቀ ተብሏል። አማራ ሆይ! እንዳትሞኝ። የአማራን ትግል የውሸት ተቃዋሚ በመምስል በተልዕኮ ለማኮላሸት ነው። በቀለ ገሪባ ምን ተበድሎ ይኮበልላል? ምንም። ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ ኦሮሙማ። በጭብርብሮሹ ኦሮ-ማራ ወቅት ድፍን ኦነግ የኢትዮጵያን አንድነት የሚደግፉ በመምሰል ትግሉን ከነጠቁ በሗላ ነው ኢትዮጵያን በማፍረስ ኦሮምያ እንመሰርታለን ያሉት። አሁን የአማራ ትግል መስመር እየያዘ እና ውጤት እያስመዘገበ መገኘቱን ሲያዩ ይህን የአማራ ትግል መስመር ለማሳት እና ለማክሸፍ ቀንደኛ ኦነጎች ተቃዋሚ በመምሰል ውጭ አገር ወጥተው አማራን ለማታለል እየሞከሩ ነው። ኑ! አብረን እንቃወም፤ እኛም ተበድለናል ሊሉን። የአማራ እና ኦሮሞ ጋብቻ የሚቃወመው በቀለ ገርባ የሚፈልገው ሁሉ የተደረገለት ኦሮሙማ ነው።