-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: “እምበር ተጋዳላይ” አልፎበታል ስንል፣ እንደ አዲስ በአዲስ | Iconic TPLF Struggle Song Played to Audience in Addis
አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች በውክልና ጦርነት አስፈጅተህ ስታበቃ <<እምበር ተጋዳላይ>> እያልክ ስትጨፍር ማየት በትግራይ ህዝብ ላይ ያለክን ንቀት አፍንጫህ ላይ መድረሡን ነው የሚያሳየው። የትግራይ ኡናቶቻችን እስካሁን ልጆቻችን የት ገቡ ብለው እየጠየቁ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ