Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13222
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 26 Aug 2023, 05:25
አረንጓዴዉ ጎርፍ በማራቶንም ተመልሶ መጥቷል፣ ለሞሮኮም የመልስ ምት ተሰጥቷል።
እንኳን ደስ አለን!
ለጉራጌዉም ሀይሌ ገብረስላሴ ምክር ለግሶታል፣ የምሰማ ከሆነ። መጀመሪያ ሩጫዉን ተቆጠጠር፣ እንድ እኔ፣ እንደ ቀነኒሳ፣ እሱን ካልቻልክ እንዲሁ ቦታ ማሟያ አትሁን፣ ብሎ።