Mesay Mekonnen
·
አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል። ''ይሄኔ በአቶ ኢሳያስ እጅ ውስጥ የሚገኘው የእኔ እጅ ይሆን ነበር?!'' አይነት ቁጭት ያለበት አስተያየት ይመስላል
ባለፈው ግብጽ በነበረው ቆይታ አብይ አቶ ኢሳያስ ያረፉበት ሆቴል ድረስ ሄዶ ሎቢ ጠብቆአቸው ሰላምታ ለማቅረብ እንደመጣ ገልጾ ዘሎ የተጠመጠመባቸው አጋጣሚ አስጋራሚ ነው። እንደኢሳያስ አይነት ወዳጅ ማጣት ለአብይ የኪሳራዎች ሁሉ ቁንጮ ነው።
Please wait, video is loading...