< የሚፈታ ትጥቅ ፤ የሚፈርስ አስተዳደር የለም።> በስሜን ጎንደር ወልቃይት ጠገደ ሰቲት ሁመራ አስተዳደር።
***የተፈናቀለ ህዝብ የለም። አንድም የዞኑ ኗሪ የሆነ ሰላማዊ ሰው አልተፈናቀለም።
**** ኃላፊነት የጎደላቸው የቀድሞው ኢህአድግ ናፋቂዎች ማንነታችንን አስገድደው ሊያስቀይሩን ይፈልጋሉ። አማራነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም። በወንጀል ተፈላጊ ትህነጎች ሊያወሩ ይችላሉ፤ ግን አንዳች ማድረግ አይችሉም።