Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Stalin speaks : " በመቀሌ ከተማ...ካፌ ኣጠገብ ባለው ወፍጮ-ቤት..ኣራት ሴቶች ..ወታደሮች የመንግስት ወታደሮች ናቸው.. ሴቶች እዛ የሚሰሩት ደፈርዋቸው ...ኣምቡላንስ መጥቶ ወሰ

Post by Abe Abraham » 23 Aug 2023, 20:05

Stalin speaks : "

" በመቀሌ ከተማ...ካፌ ኣጠገብ ባለው ወፍጮ-ቤት..ኣራት ሴቶች ..ወታደሮች የመንግስት ወታደሮች ናቸው.. ሴቶች እዛ የሚሰሩት ደፈርዋቸው ...ኣምቡላንስ መጥቶ ወሰዳቸው..ሴቶቹ ኣራት ነበሩ ...ሁለቱን ደፍረው ሁለቱን ወሰዱ ... ወጣቶች ኣይደለም ወታደሮች ...እዛ ይሰሩ የነበሩትን ወንዶች (ትግሬዎች)መጀመርያ ኣባረርውቸው ...ሴቶቹና ወታደሮች የት እንዳሉ ኣልታወቀም ። "





-


Post Reply