አማራው ግን ስንቱን ጠላት በጉያው አቅፎ ነው ለህልውናው የሚታገለው?
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ የሀገሬ ሰው። በላይ ማናዬ የሚባል "የአማራ" ጋዜጠኛ/አክትቪስት ወልቃይት ጠገዴና ራያ ላይ አማራውን ገድሎ ዘርፎና አባሮ በርስቱ ላይ ሰፍሮ የነበረው አረመኔ የወያኔ መንጋ ተመልሶ ይስፈር ይለናል። ሽንጡን ገትሮ ለነሱ ይሟገታል ያለ። ለነገሩ ይሄ ሰው ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርበት አለው ይባላል። የማይክ ሃመር ፈስ አራጋቢ ነው። ቢሆንም በአማራ ስም ከሚነግድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ እንደዚህ አይነት ነውር መስማት ይቀፋል።🤮🤮