Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42685
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ፤ በህይወቷ እያለች ሞትን ማሸነፍ ያልቻለች ሞቼ እነሳለሁ አለች (የጉራጌ ተረት)

Post by Horus » 21 Aug 2023, 22:15

እዚም እዛም የፈራረሱት የዲክታተሩ ምሰሶዎችና ድርምሱን የወረሙማ እምቧይ ካብ አሁን በቁጥቋጦና ጭራሮ ደጋግፎ ለመቀጠል የሚቃዠው የአረብ ጡት ልጅ መስፍን አቢይ ... ዘኢገርም ማለት ብቻ ነው :lol: :lol: