Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42685
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 21 Aug 2023, 15:06
የአማራ ምላሽ ምን ቢሆን መልካም ነው?
(1) የውጭ አደራዳሪዎች ከገቡበት ቢያንስ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ አውሮፓና ያፍሪካ አንድነት መኖር አለባቸው፤
(2) ሕገ መንግስቱ ለድርድር መቅረብ አለበት፤
(3) ቅርጸ መንግስት ለድርድር መቅረብ አለበት፤
(4) የኢትዮጵያ መከላከያ ተዋቀር፣ ስብጥርና አመራር ለድርድር መቅረብ አለበት፤
(5) የሽግግር ወቅት የአደራ መንግስት ለድርድር መቅረብ አለበት፤
(6) የኦነግ የዘር ማጥፋትና ዘረፋ ለድርድር መቅረብ አለበት።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 21 Aug 2023, 15:36
ወያኔም ላደራድራችሁ ብላ ተነስታ ነበር፣ ነገር ግን ጄኔራል ፃድቃን ባስቸኳይ የሥራ ጉዳይ ትግራይን ለቀው ዎደ አሜሪካ በመሰደዳቸው ሙክንያት ድርድሩ ሊካሄድ አልተቻለም። ጄኔራሉ ባሁኑ ወቅት የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን የማፍረስ ስራ በባለሙያነትና በሃላፊነት ደረጃ እንደ ንብ ተግተው እየሰሩ ነው። ቦዚህም ሙክንያት ለሚስታቸውም እንኳ የሚሆን ጊዜ የላቸውም።