የኦሮሙማ ጥቁር ጣሊያኖች በፋኖና ሕዝባዊ አመጽ መወጠር ብቻ ሳይሆን ኩዴታ እየተደራጀባችው ነው!
ይህ ክላሲካል የታሪክ ሂደት ነው ። አቢይ አህመድ አሁን ከጥቂት ኦሮሞ ጄኔራሎች በተቀር ሌላው ያገዛዝ ክፍል ፋኖ 4 ኪሎ ከመድረሱ በፊት ኩዴታ የሚያደርጅ ቡድን ፈጥሯል !ይህን ስሙ ያገዛዙ ቁንጮዎች በሲቪልና ሚሊታሪ ተከፋፍለዋል
Re: የኦሮሙማ ጥቁር ጣሊያኖች በፋኖና ሕዝባዊ አመጽ መወጠር ብቻ ሳይሆን ኩዴታ እየተደራጀባችው ነው!
ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ የአቋም መግለጫ
ነሃሴ 10 ቀን 2015 ዓ ም
አማራን በማጥፋት ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በመጨፍለቅ ኢትዮጵያን በትኖ በፍርስራሿ ላይ የታላቋን ትግራይና ኦሮሚያን ሀገረ መንግስት ለማዋለድ የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት ሆኖ በፀደቀ ዘረኛ ሰነድ አማራው ከፖለቲካ ውከልና እንዲገለል፣ ከሃሪቷ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዳይሆን አና የተረጋጋ ማህበራዊ ኑሮ እንዳይኖር ሲደረግ ቆይቷል። የአማራ ህዝብ ለአገርና ወገን ያበረከተውን ጉልህ ታሪክ በተዛባ የሃሰት ትርከት እንደ ወንጀል በሙቁጠር ተቋማዊ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተካሂዶበታል። እየተካሄደበትም ይገኛል።
የግፍና የመከራው አዙሪት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ደርሶ በወለጋ፣ በመተከል፣ በአርሲ፣ በሻሸመኔና ሌሎችም አካባቢዎች ሲፈፀም የነበረው የጅምላ ጭፍጨፋ፤ ማሳደድና ማፈናቀል አድማሱን አስፍቶ የአማራ ከልል ብለው በጠሩት ቀየው ደርሷል። በፋኖ ከፍተኛ ምት እየደረሰበትና ሸንፈትን እያስተናደ የሚገኘው የኦሮሙማ ብልፅግና ጦር እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ በአማራ ሕዝብ ላይ በድሮን፣ በጦር ሄሊኮፕተርና ሜካናይዝድ ጦር የታጀበ ከፍተኛ ጦርነት ከፍቶበታል። በዚህም ወረራና ጦርነት አያሌ ንፁሃንን በጅምላ በመጨፍጨፍና የእምነትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን፣ የልማት አውታሮችን በማውደም ላይ ይገኛል።
እንደሚታወቀው በተለያዩ አካባቢዎች ለአማራ ሕዝብ ህልውናና ለኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠል ከኦሮሙማው ብልፅግና ፋሽስታዊ አገዛዝ ጦር ሰራዊት ጋር እየተዋደቀ የሚገኘውን ፋኖ በአንድ ዣንጥላ ስር ያሰባሰበና እየመራ የሚገኘው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ለአማራ ሕዝብና ለመላው ኢትዮጵያውያን የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ያስተላልፋል፦
1 በኢትዮጵያ ምድር እንድትጠፋ ሕግ ፀድቆብህ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈፀመብህ የምትገኘው የተከበርከው የአማራ ሕዝብ ሆይ! ህለውናህን ለዘለቄታው ማረጋጥና ከሌሎች ወኖችህ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ማስቀጠል የምትችለው ፀረህዝብና ፀረ ኢትዮጵያ የሆኑ አጥፊ ጠላቶችህን ማሸነፍ ስትችል ብቻ ነው።
2. የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ዓላማና ግብ ፀረ አማራ፤ ፀረ እምነትና ፀረ ኢትዮጵያ የሆነውን ፋሽስታዊ የኦሮሙማ ብልፅግና አገዛዝና አጋሮቹን በሕዝባዊ ትግል በማስወገድ ድርጅቶቻቸውን በህግ በማገድና ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለቤት የሆነበት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ነው።
3 ሕዝብን ከመጨፍለቅና ከመጥፋት፣ ኢትዮጵያን ከመፍረስና ኢትዮጵያውያንን አገር አልባ ከመሆን ለመታደግ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር በሚያደርገው ሁሉን አቀፍ የህልውና ትግልና ሀገርን የማስቀጠል ትግል ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ከአማራ ሕዝብ ጎን እንድትሰለፉ ጥሪያችንን እናቀባለን።
4. “አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ቀበቶውንም እናስፈታለን" በማለት በኢትዮጵያውያን ሀብትና ንብረት የሚተዳደርን መከላከያ በአንድ ጎሳ ቁጥጥር ሥር ካዋለ በኋላ በድሮን፣ በጦር ጀትና ሄሊኮፕተር በማጀብ እንደ ታንክና መሰል ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በማስታጠቅ የሶስት ወር ጊዜ በመቁረጥ አማራን እንዲጨፈጭፍ ወደ አማራ ከልል የገባው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ጦር ከፍተኛ ሽንፈት በማስተናገድ ላይ ይገኛል።
የጦር ሰራዊቱ አባላት ደግሞ ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት የመግጠም ፍላጎት ባለማሳዬት እጅ በመስጠትና በመኮብለል የኦሮሙማ ብልፅግና ጦር እየተፈረካከሰ በአማራ ህዝብ ያላሰለሰ ድጋፍና ወኔ ፋኖ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ መሆኑን ስንገልፅ በከፍተኛ ሞራልና ኩራት ነው።
5 የአማራ ህዝብና መላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሆይ ሽንፈትን እየተጎነጨ የሚገኘው የኦሮሙማ ብልፅግና ፋሽስታዊው አገዛዝ ከሽንፈቱ ለመዳን የአማራን ሕዝባዊ የህልውና ትግል ለማጨናገፍ የተለመዱና ከአሁን በፊት በተደጋጋሚ የከሸፉ አያሌ ሴራዎችን እየገነጎነ ይገኛል፡፡ እነሱም ድርድር፣ ሽምግልናና በሽግግር የአማራ ተወካይ ማቋቋም የሚሉ ናቸው። በተጨማሪም በሌሎች የውጭ የሰላም አስከባሪ ሃያል ስለማስገባት እየሰራ ይገኛል። የአገዛዙ ዋና ዓላማ ግን ጊዜ በመግዛት የአማራን ሕዝብ ለበለጠ ጭፍጨፋ ለመዳረግ ሰፊ ዝግጅት ለማድረግና አጀንዳ ለመስጠት እንደሆነ ደርሰንበታል። ስለሆም፤
1ኛ የአማራ ሕዝባዊ ትግል ቁርጠኛ ግቡ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በመሆን የዘረኛውን የብልፅግና ፋሽስታዊ አገዛዝ በማበማፍረስ ኣንድነት፣ ሰላም፣ ዲሞክራሲና ፍትህ በጋራ ሃገራችን ላይ ማስፈን ብቻ ስለሆነ በማናቸውም ዓይነት አጀንዳ ወደ ኋላ አይልም። አይታለምም።
2ኛ ባለፉት 32 ዓመታት በዘር ማጥፋትና አገር በማፍረስ ወጀል የተሳተፉ፣ ተላላኪና ተባባሪ በመሆን ያገለገሉ ሁሉ ለህግ የሚቀርቡ ወንጀለኞች እንጂ የመፍትሄ አካሎች ሊሆኑ አይችሉም።
3ኛ ቀድሞ ለትህነግ መራሹ ኢህዴግ አሁን ለኦሮሙማ መራሹ ብልፅግና የጀርባ አጥንት በመሆን የሚታወቀው ብአዴን አመራሩ በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች በማድፈጥ ጠቋሚ አስተኳሽና የመረጃ ምንጭ በመሆን እየሰራ ስለሚገኝ የተቋሙን መዋቀራዊ ሰንሰለትና አደረጃጀት ማፍረስ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው።
ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የጋራ ሃገራችንን በተባበረ ክንዳችን እናስቀጥላታለን!
አማራው በክንዱ ህልውናውን ያረጋግጣል!
መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ!
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር