አሸባሪውና የጭለማው መንፈስ አገልጋይ ሙጃሂዲን አብይ ከመንግስቱ ሃይለ ማሪያም በከፋ ሁኔታ አማራን እንደሚጨፈጭፍ ሲያውጅ ምን አይነት ልቦናውና አይምሮው የመከነበትና በአናሳነት ያደገ እኩይ ፍጡር እንደሆነ ነው የገባኝ።
እሱ ያልገባው ነገር ፣ የእሱ የጥቁር ሽብር መጨረሻም እኮ ፣ እንደ ቀይ ሽብሩ መሪ ዚምባብዌ ሄዶ ዝንቡን እሽ ማለት ሳይሆን ከዚያ በዕጥፍ የከፋ እንደሚሆን ነው። በቁሙ ቆዳው ተገፎ ይሰቀላል። የቀይ ሽብር መንስዔው የርዕዮተ አለም ልዩነት ሲሆን፣ የአሁኑ የአማራ ህዝብ ትግል ግን መሰረታዊ የሰው ልጅን መብት በማስከበር ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ማንም ሊያቆመው አይችልም። ሙጃሂዲን አብይ ድሮኑ የሚያድነው መስሎታል ፣ መረጃ የታጠቀን ምክንያታዊ ህዝብ ቴክኖሎጂ በለው ፣ ጥቁር ሽብር በለው ፣ ያዘገየው ይሆናል እንጂ አያሸንፈውም።
https://x.com/ea_devcouncil/status/1627 ... 1JjuzEoMXA