Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17771
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

እረ ሳቄ ናልኝ - ለዓብይ ፍኖተ ካርታ ፅፌ ሰጠሁ ያለን የቱፋ ልጅ ዓብይን ልታገል ወጣሁ እያለን ነው።

Post by Misraq » 14 Aug 2023, 23:30

.
.
.
የቱፋ ልጅ በኦነጎቹ ዘንድ ጋንቱ ይባላል። ጋንቱ በወረምኛ ዲቃላ ማለት ነው። የቱፋ ልጅ ከአማራም ከወሮሞም ይወለዳል። ታድያ ኦሮሞነት አድልቶበት አማራ ላይ መርዝ ሲረጭ የነበረው ለኦነጎቹ (pure Oromos) ታማኝነቱን እና ባለሟልነቱን ለማሳየት ነበር።

ታድያ ጋንቱ እያሉ ውስጥ ለውስጥ ተጠቃቅሰው የነፍጠኛ ድቅል ብለው ጢባ ጢቢ ተጫውተውበት irrelevant ካደረጊት በህዋላ የሕወሃት ትግሬ ደህንነቶችን አዲስ አበባ አፍስሰው ደንብሮ ከሃገር እንዲወጣ አደረጉት። የፖለቲካ ክስረት ይልሃል ይህ ነው። የቱፋ ልጅ የፈረጠጠው ታድያ የትግሬ ደህንነቶችን ፈርቶ እንጂ ወሮሞዎቹ እንደማይጨክኑበት የታወቀ ነው። ቢያንስ በደንብ አገልግሏቸዋል።

በአብዛኛው ከአብይ ጀርባ ተኮልኩሎ ከኢትዬጵያዊነት (አንድነት) ስብስብ ወደ ብሄርተኛውን ኦሕዴድን ማገልገል የገባው ወዶ ገብ እንደቱፋ ልጅ ወሮሞዎቹ ጋንቱ የሚለት ግማሽ ጎኑ ኦሮሞ ግማሽ ጎኑ ደግሞ ሌላ ብሔረሰብ የሆነው ሃይል ነው። ይህ ሃይል በባሕሪው ፀረ-አማራም ፀረ-ትግሬም ነው። አሁን ግን ከጨዋታ ውጭ ስለተደረገ አማራው ጎራ እየተልከሰከሰ ይገኛል።

ጋንቱዎች የኦሮሞነት የደም ጥራት ስለሌላቸው አሁን በካልቾ ተብለው እየተወረወሩ ነው። ለምሳሌ ያህል

ነአምን ዘለቀ
አበበ ጋላው
መሳይ መኮንን
ዳንኤል ክብረት
ሌሎችም ብዙዎቹ በሙሉ ጋንቱ ናቸው



Axumezana
Senior Member
Posts: 19138
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እረ ሳቄ ናልኝ - ለዓብይ ፍኖተ ካርታ ፅፌ ሰጠሁ ያለን የቱፋ ልጅ ዓብይን ልታገል ወጣሁ እያለን ነው።

Post by Axumezana » 15 Aug 2023, 00:28

ይገባቸዋል፥ እነዚህ፥ ሰዎች፥ እንደ፥ ጥምብ፥ አንሳ፥ ናቸው፥ የበከተ፥ እንስሳ፥ወዳለበት፥ እዬሄዱ፥ የጠነባ፥ ነገር፥ ይለቃቅማሉ፥

ነአምን ዘለቀ
አበበ ጋላው
መሳይ መኮንን
ዳንኤል ክብረት
ፕሮፌሰር አለማርያም፥
ሌሎችም ብዙዎቹ በሙሉ ጋንቱ

Post Reply