ይህ የጉንጭ አልፊዎች የወሬ መውቂያ ማሳ አይደለም ፤ ይህ የቆምጫጫ ወንድ የክተት ጥሪ ነው ፤
በቆራጥ የአማራ ልጆች ትግልና መስዋእትነት ትግሉ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል
ትግሉ ገና ተጀመረ እንጂ አልተቋጨም
አንድ ስንዝር እንኳን ወደኋላ ማለት ያጠፋሀል
ለአንድ ደቂቃ እንኳን ወደፊት ከመገስገስ መቆም አንችልም ፤ ስለዚህ ወጥር አማራ
አምስትም ፤አስራ አምስትም ፤ መቶ አምስትም ፤ አንድሺህ አምስትም ተደራጅ ፤ የራስህን መሪ ከራስህ ምረጥ ፤ ይህ የመኖር ወይም አለመኖር ጥያቄ ስለሆነ ፤
ትግላችን ሙሉ የስርአት ለውጥ እስኪመጣ ይቀጥላል