Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዋነኛ መልዕክት የችግሩ መንስዔ የ5ቱ አመት የተበላሸ ፓለቲካ ነው፤ መፍሄውም ፓለቲካ ነው። ይህን ካልሰማችሁ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም - ሳይንሳዊ ሀቅ ነው።

Post by Abere » 14 Aug 2023, 16:44

የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዋነኛ መልዕክት የችግሩ መንስዔ የ5ቱ አመት የተበላሸ ፓለቲካ ነው፤ መፍሄውም ፓለቲካ ነው። ይህን ካልሰማችሁ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም - ሳይንሳዊ ሀቅ ነው። ከዚህ ሀቅ ውጭ የሚኖር ውታፍ ነቃይ ብቻ ነው።