Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እኔ ይህን አይነት የማስረዳት እና የመናገር ችሎታ ያለው አይመስለኝም ነበር። በጣም ነው ያስደነቀኝ። ኦነጎች የሀሳብ አለንጋውን ግርፋት ስቃዩን አልቻሉትም ነበር።

Post by Abere » 14 Aug 2023, 16:30

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እኔ ይህን አይነት የማስረዳት እና የመናገር ችሎታ ያለው አይመስለኝም ነበር። በጣም ነው ያስደነቀኝ። ኦነጎች የሀሳብ አለንጋውን ግርፋት ስቃዩን አልቻሉትም ነበር።

https://www.youtube.com/watch?v=yK5LSN2W5OA&t=4s