Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
The solution for the political Oromum foggy ambition of ethnic hegemony is a consistent and persistent Ethnic Balance of Power in Ethiopia! Ditto.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
እኔን እንደምመስለኝ ዉሃ ተሸካሚ ና አሸካሚ አንድ ላይ መሆን ነዉ መብቴዉ። Ditto.

Horse the whole of his life.

Horse's son (as the next generation). Generation after generation carrying water!
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
"እኔን እንደምመስለኝ ዉሃ ተሸካሚ ና አሸካሚ አንድ ላይ መሆን ነዉ መብቴዉ።"DefendTheTruth wrote: ↑12 Jan 2023, 17:11እኔን እንደምመስለኝ ዉሃ ተሸካሚ ና አሸካሚ አንድ ላይ መሆን ነዉ መብቴዉ። Ditto.
Horse the whole of his life.
Horse's son (as the next generation). Generation after generation carrying water!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
አንተ ቆሻሻ ተሸካሚ፣Horus wrote: ↑12 Jan 2023, 20:19"እኔን እንደምመስለኝ ዉሃ ተሸካሚ ና አሸካሚ አንድ ላይ መሆን ነዉ መብቴዉ።"DefendTheTruth wrote: ↑12 Jan 2023, 17:11እኔን እንደምመስለኝ ዉሃ ተሸካሚ ና አሸካሚ አንድ ላይ መሆን ነዉ መብቴዉ። Ditto.
Horse the whole of his life.
Horse's son (as the next generation). Generation after generation carrying water!![]()
ቀድመሽ አፍሽን ከፈታሽ ነዋ! አንቺ ተብታባ ጋላ
![]()
ደሞ አንቺን ብሎ ኦሮሞ?
ዪልማ ሃሬ
![]()
![]()
![]()
እኔ ብንትባተብም የራሴ መርሆ ያለኝ፣ ስለ አገር ጠንቅቄ የማዉቅ ኩሩ ዜጋ ነኝ። ቁጭ ብዬ ነጋ ጠባ ስለ ኢትዮጵያዊ አልዘምርም፣ የግሌ ተዋፅዎኦ ምን እንደ ሆነ እገነዘባለሁ። እንደ ኣንተ ያ ኢትዮጵያዊ ነዉ፣ ያ ኢትዮጵያዊ አይደለም ብዬ ኣልመጻደቅም። የራሴ ቁአንቁኣም አለኝ፣ አስተካኪዬ የማወረዉ።
አንተ የወሬ አርበኛ!
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
ይህን ሃረግ ከዲሴምበር ወደ ዛሬ ከፍ ለማድረግ ያስገደደኝ ነገር ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አንድ የሰሞኑ የጃዋር ኢንተርቪው ስሰማ ነበር ። እዚይ ቪዲዮ ውስጥ ምን ይላል፤ የኢትዮጵያፖለቲካን የሚወስኑት የትግሬ አማራና ኦሮሞ ኢሊቶች ሚዛን ነው ይላል ። ትልቅ ስህተት ! ጉራጌ አለ። ሲዳማ አለ፤ አፋር አለ፤ ሱማሌ አለ፣ 54 የደቡብ ብሄሮች አሉ ። ጋምቢላ አለ፤ ቤኒ ሻንጉል አለ ። እነዚህን ከአማራ ትግሬ ኦሮሞ ውጭ ያሉት ብሄሮች ጋር የሚቀናጅ ነው ያገሪቱን መሪነት የሚይዘው ። ዛሬ ኦሮሞ መያዣ መጨበጫ ያቃተው ይህን ማድረግ ባለመቻሉ በየትኛውም ብሄር አለመታመኑ ነው ። ጃዋር የተባለው ይህን እንኳ ሲያስብ አልቻለም ! ለምንድን ነው ኦሮሞ መምራት ያልቻለው? መስል፤ በመላ ኢትዮጵያ ስለማይታመን !!! በቃ!!!
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
ለምሳሌ የዛሬውን የትግሬ አስተዳደር በፋኖ ጦርነት ላይ ያወጡትን መግለጫ ለተመለከተ ትህነኛ ኦፒዲኦ ማበራቸው የሚጠበቅ ነው፤ በአማራ ላይ የበላይ ለመሆን ነው ። ስለዚህ ለዚህ ምላሽ ወይም ሚዛን አማራ ከአፋር። ሱማሌ፣ ጉራጌ፣ ደቡብ ጋር አስቸኳይ አሊያንስ በገምባት አለበት ።
Re: የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳይንስ: Ethnic Balance of Power!
We predicted that this will happen. In the end TPLF and PP will destroy each other. Abiye’s alliance with TPLF is a wrong move. A stupid mistake.
It is the 2nd strategical mistake of PP in just one year. Dismantling the Amahara Liyu force is a god send to Fano. Otherwise it would have been a brother against a brother war. TPLF created Amahara Liyu for a reason. PP made a tragic mistake. Now ENDF is involved in a civil war, soon they will start fighting each other’s.
I am hoping the southern front of resistance will soon start. It doesn’t have to be armed resistance but civil disobedience and road closures in solidarity with the Amaharas. Somalis and Afars have already started.