Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ እኔ እጄ በዚህ ጦርነት የለበትም የማለቷ ምስጢር ምን ይሆን? ኤርትራ ገብታ እንዳታቀምሳት ለማጭበርበር ይመስለኛል።

Post by Abere » 14 Aug 2023, 09:54

ወያኔ እኔ እጄ በዚህ ጦርነት የለበትም የማለቷ ምስጢር ምን ይሆን? ኤርትራ ገብታ እንዳታቀምሳት ለማጭበርበር ይመስለኛል።

ጢስ ባለበት እሳት ይኖራል እንድሉ ብዙ ኡኡታ ከበዛ አንድ እውነት አለ ማለት ነው። ያ እውነትም ያስጮኻል። አብይ አህመድ በሞት ጫፍ ላይ ነው። የኦሮሙማ ስርዐት ተደፋ ማለት ደግሞ ትህነግ አብሮ ተደፋ ማለት ነው። ወያኔ በውሸት ግዜ ለመግዛት እና ድጋሜ ላለመደብደብ ስትል የምታሰማው ጩኸት ነው። እውነቱ ግን ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ ትግራይም የጦር አውድማ መሆኗ አይቀሬ ነው።