ከሁለት ቀን በፊት እንደጻፍኩት ይሄ ትግል ከባድ መራራና እልህ አስጨራሽ ነው ( https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 7#p1411267 )። ጊዜና ትግስት ይጠይቃል። ያም ሆኖ ጅማሮው አመርቂ ውጤት አምጥቷል። እንዴት ቢባል
1ኛ የለውጥ ሃይሉ ከህዝቡ ጋር እንዲተዋወቅ አድርጎታል። የህዝቡንም እውቅና አግኝቷል። ከህዝቡ ጋር እንዲናበብም ረድቶታል።
2ኛ የተጀመርው ትግል ህዝቡን አንድ አድርጎታል። የለውጥ ሃይሉ አዳዲስ አባላት እንዲመለምል ምቹ እድል ፈጥሮለታል።
3ኛ የጠላትን ጥንካሬና ድክመት ለመገምገም ጠቅሞታል።
4ኛ በአጭር ቀናት ወስጥ ለሚቀጥለው የትግል ምዕራፍ የሚያግዙ ብዛት ያላቸው የጦር መስሪያዎችንና ቁሳቁሶችን ከፋሽስቱ ሃይል መማረክ ችሏል።
Re: የትግሉ ጅማሮ ውጤታማ ነው
ብአዴን ተንኮታክቶ ፈርሷል። ሆንም ከፍጥረቱ ተላልኪ ስለሆነ ፈራርሶም ተላላኪነቱን አያቆምም። ፋሽስቱ አብዮት አህመድ አሊ በሚቀጥለው የሚሰጠው ስራ ፋኖን ከህዝቡ መንጠልና ህዝቡን መከፋፍል ነው። ህዝቡም የለውጥ ሃይሉም ይሄን ተገንዝቦ ከወዲሁ መዘጋጀት አለበት
Re: የትግሉ ጅማሮ ውጤታማ ነው
እንደተጠበቀው የፈራረስው ብአዴን ተላላኪነቱንና የኦሮሙማ አጀንዳ አስፈጻሚነቱን ከአዲስ አበባ ሆኖ ቀጥሎበታል። ፋኖን በውሸት ፕሮፓጋንዳ ለመከፋፈል እየሞከረ ነው። የአዲስ አበባው ብአዴን ህዝቡንና የለውጥ ሃይሉን ለመከፋፈል ጥረቱን ይቀጥላል። ያን ተገንዝቦ የለውጥ ሃይሉም ህዝቡም በንቃት መታገል ይኖርበታል።