Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Aug 2023, 15:08
ማንኛው የሽምቅ ኦፐሬሽ በመሰረቱ ብሊትስክሪግ ወይም ብራቃዊ ዉጋት ነው ።
ለምሳሌ አሁን ላይ ፋኖ ከተማ ላለ መቆጣጠር ወስኗል ። ይህ የህዝባዊ ጦር ሳይንስ ነው። ይህን ማለት ደሞ ፋኖ በመረጠው ቦታና ግዜ ብራቃዊ ዉጋት አያደርግም ማለት አይደለም ።
እንዲያውም ዛሬ ላይ ፋኖ አፈገፈገ እየተባለ ሲወራ ፋኖ ግን ሌላ ብራቃዊ ዉጋት አድርጓል፣ ያደርጋል ! ይህ ደሞ በማኦ ዉጊያ ሳይንስ በምስራቅ አስመስለህ በ ምዕራብ ዉጋ የሚለው ስልት ነው ። Make Noise in the East and Attack in the West!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 10 Aug 2023, 15:19
Get close to the source by watching this video!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15394
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 10 Aug 2023, 15:26
ሆረስ፤
ኦሮሙማ እኮ የሚጠባበቀው እንደ ወያኔ ህዝባዊ ማዕበል ይመጣልኛል ብሎ ነበር። የገጠመው ነገር ሌላ ሆነ በፍጥነት የሚንቀሳቀስ እና የሚቀያየር ብቃት ያለው ፋኖ ሰራዊት እንጅ በጅምላ ሰተት ብሎ የሚገባ ወይም አንድ ቦታ እንደ መንጋ ተመስጎ የሚተም ሃይል አይደለም። በቡድን በቡድን እየሆነ አልሞ የሚተኩስ ኦሮሙማን ከተከለው ድሽቃ ላይ ነጥሎ የሚጥል፤ ታንክ የሚያቃጥል ምርጥ ዐርበኛ ነው። ለዚህ ደግሞ ማስረጃው ይህን ያህል ፋኖ ተገደለ ወይም ተማረከ የሚል ዜና የለም። እግዜር ያሳይህ 85% የአማራ ክልል በፋኖ ቁጥጥር ስር ከ ሳምንት በላይ ተቆጥሯል። ያየነው ነገር ቢኖር ስፍር ቁጥር የኦሮሙማ ወታደር በሰልፍ ሲማረክ አንዳንደም ልብሳቸው ላይ ሰላይ ጂፒስ ተገጥሞለት ይሆናል በሚል ተቀያሪ ልብስ ተስጥቷቸው እያወለቁ ሲለብሱ ነው። የሚያሳፍር እኮ ነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የከብት እረኛ ፕሮፊሽናል ወታደር እየተባለ በእነ ጁላ አፍ ሲፎከርበት የኖረው። ፋኖ ባይኖር እኮ ወያኔ ቀድማ ጉድ አድርጋን ነበር - እኔ ይህን ነው የተረዳሁት።
በአንድ ሚድያ ላይ እንደ ሰማሁት እስከ አሁን ፋኖ 30 አርበኞቹ ሰማዕት እንደሆኑ ነው። የኦሮሙማው እሬሳ ግን እንደ ቅጠል እንደረገፈ ከምርኮኞቹ አንደበት ሰምተነዋል።በመሰረቱ ኦሮሙማ ከተለቀቀለት ጥቂት ከተማዎች ገባ ማለት አማራ ክልልን ያዘ ማለት አይደለም። በርካታ የወረዳ ከተማዎች በፋኖ ተይዘው ህዝብ በመረጣቸው እየተስተዳደሩ ነው - ብ አድን ፈርሶ ሙቷል። ፋኖ በፈለገ ጊዜ ማንኛውንም ከተማ መያዝ ይችላል። የፋኖ የእራሱ የድርጊት ሰሌዳ እና ስልት ነው። ከኦሮሙማ አንድም ቀን እውነት ሰምተን ስለማናውቅ የሚያወሩት ሁሉ ውሸት ነው። ሌሎችን ኮንፊውን እና ኮንቪንስ አደረግን ያላሉ በመጨረሻ ግን እራሳቸው ኮንፊውዝ ሁነው ዘለው ገብተው እጃቸውን እንደ ጭራሮ አንከርፍፈው ይማረካሉ - ድንቄም ኮማንዶ። የእረኛ ኮማንዶ