Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Aug 2023, 14:28
የወረሙማ ወታደራዊ አገዛዝ እንዳሻው በ1001 የዳቦ ስም እያማረጠ ራሱን ሊጠራ ይችላል ። አቢይ የበለጠ ጦር ወደ አማራ በላከና አማራን በኦሮሞ ቅኝ ገዥነት ለመግዛት በዳዳው ቁጥር የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሁለት ይሰነጠቃል ፤ አሁንም ተሰንጥቋል፣ አሁንም እየተሰነጠቀ ነው ... በኢትዮጵያዊያን ወታደሮችና በኦርማዊያን ወታደሮች ።
በውስጠ ሚሊታሪው የእርስ በርስ ጦርነት የሚደረገው በዚህ ሁለት ክፍሎ መሃል ነው ። ይህ ሳይንስ ነው ። አይቀሬ ሳይንስ ነው ።
ውሎ አደሮ እጅክ አስከፊ፣ አስፈሪና የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ፖሲብል ፋክት፣ ይህ በሚሊታሪው ያለው የኦሮሞና ኢኦሮሞ ክፍፍልና ጦርነት ወደ ሕዝቡ ወርዶ በኢትዮጵያ ሕዝብና ኦሮሞ ሕዝብ መሃል እንዳይፈነዳ ነው ። የኦሮሞ ጤነኛ ክፍሎችና አይምሮ ያላቸው ልሂቃን ይህን ካድማሽ ማዶ ያለ የሱናሚ ደመና የማየት ችሎታ ይኖራቸው ይሆን?
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ ቃላት በመፍለጥ ሃቅን አላደበዝዝም!
Last edited by
Horus on 09 Aug 2023, 15:18, edited 2 times in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15394
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 09 Aug 2023, 14:37
ሆረስ፤
አሁን እኮ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም። በግምት 90% የኦሮሙማ መከላከያ አማራ እና አዲስ አበባ ዙሪያ ነው። አማራ ውስጥ የገባው በሁለት ጎራ ተከፍሏል። አሁን ፋኖ ዙ-23 ላይ ቁጭ ብሎ እየተኮሰ ነው። ይህን ማን ያምናል። ትንሽ ሰነባብቶ የአማራ ክፍል የኢትዮጵያ ቅልጥ ያለ የነጻነት ሰራዊት ሁኖ ሌሎች ክፍለ ሀገሮችን ያስከትላል። ኦሮሙማ ይሸነፋል - አበባው ታደሰ ነግሮናል። ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል በማለት - ሜዳ ገብተው እንደ ሚዳቋ ቢፈነጥዙም ሲያዙ ከቅል አንገት እንደሚገቡ አይተናቸዋል።
ከሰሞኑ ጦርነት ሁላችን ያየነው ኢትዮጵያ በአብይ አህመድ ዘመን የመጨረሻ ደካማ አገር መሆኗን ነው አሁን ኢትዮጵያን ጦር ቢገጥም የማያሸንፋት ማንም አገር በምድር ላይ የለም።በተረኛ መንደርተኛ ምርኮኛ ፌይልድ ማርሻል የሚመራ ጋጠወጥ ውጤት አልባ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Aug 2023, 15:02
አበረ፣
የአቢይ ታክቲክ የሚመለኝ አማራን መልሶ ለመግዛት ሳይሆን ይህን አሰቃቂ ጅምላ ጨፍጭፎ እነአሜሪካ ገብተውበት ድርድር ውስት አስገብተው ከሞት ሊያድኑት ለማድረግ ነው ። እንጂ አቢይ ሁለተኛ አማራን ሊገዛ ከቶም አይችልም ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Aug 2023, 15:24
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42696
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Aug 2023, 15:54
ወገኖች፤ አዲሳባ የሆነ ቢሮ ተቀምጦ ስለ ፖሊቲካና ድርድር፣ ስለ ጃዊሳና ቃቢሳ መቀባጠር ድድብና ነው ። በአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝና በኢትዮጳዊያን መሃል ያለው ቅራኔ አሁን ከሞላ ጎደል ወታደራዊና የህዝባዊ አመጽ ጉዳይ እንጂ የደሞዝተኛው ክክር ኮሚሽን ወይም ሌላ ያቢይ አሻንጉልቲ መጫወቻ አይደለም።
በዚህ ወታደራዊ የፖለቲካ ትግል የፋኖ ወዶ ዘማች አለ፤ የኦሮሙማ ተገዶ ዘማች አለ ። የቀድሞው ዲክታተር መንግስቱ እኛክ የምናስታጥቀው ሁለት ሰራዊት ነው፤ አንድ የራሳችን ሰራዊት፣ ሁለተኛው የጠላት ስራዊት ብሎ ነበር ።
ዛሬ ዮሮሞሙማ ጂሎች ያንን ነው እያደረጉ ያሉት ፣ አስገድደው የሚያዘምቱትን የተከፋፈለ ሰራዊትና ሁለተኛ የፋኖን ሰራዊት ።
ተገዶ የዘመተው ሰራዊት ሊዋጋ ስለማይፈልግ፣ አሁን የሚሆነው ሰው አልባ ድሮን እና በሩቁ ከባድ መሳሪያ መተኮስ ብቻ ነው ። ደሞ የሽምቅ ተዋዲ በፍጹም በመሸገ ከባድ መሳሪያ ሊመታ አይችልም።
በሌላ በኩል በኦሮማዊና ኢትዮጵያዊ የተከፋፈለው ያቢይ ሰራዊት በውስጡ የሚነሳውን የርስበርስ ጦርነት ሚዛን ለመስጠት የስራዊቱ ስብጥር 90% ኦሮሞ ወታደሮች ለማድረግ መስራቱ አያስደንቅም። ይህም ስለሆነ ነው ደቡቦች በገፍ ሚከዱት ወይም ፋኖ ሚቀላቀሉት ።
በዚህ ምክ ኛት ኦሮሞ እናቶች እንደ ትግሬ እናቶች አንድ ልጅ በነፍስ ወከፍ አዋጡ ይባላሉ ። ይህ ምልመላ የአማራን ጦርነት ሰተት አድርጎ ኦርሞች ውስት ያወርደዋል ። ስለዚህ አማራን ጦርነት ውስጥ ይዞ ኦሮሞን ሰላም የማድረጉ የአቢይ አላማ ህልምና ቅዠት ነው።
ጦርነቱ ከወዲሁ መሃል አገርና ኦሮሚያ ደርሷል !