ሪዮት የጠማው የአማራ ክልል PP ፣ በአማራ እናቱ እብድ ጭንቅላት የሚንቀዠዠውን አብይን፣ የእሳት እራት አንሆንልህም ብሎ ላይመለስ ፈርጥጧል ወጥቷል!!
ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈው የሻለቃ ዳዊት ፓለቲካ፣ ወታደራዊ ድል ባይቀናውሜ፣ በጣም ትልቅ ክልላዊ የፓለቲካ ድል ተጎናጽፏል!!ፌደራሊዝምና ህገመንግስቱ በቁሙ ተዋርዷል!!
የአብይና ድድብናው ከድል ላይ ድል እየተጎናጸፈ መጥቷል!! ድርጅቱን ገሎ ኢትዮጵያን በቁሟ መቀቀሉን ቀጥሎበታል!!