Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17771
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by Misraq » 09 Aug 2023, 08:48

.
.
.
No one is safe from the long arms of FANO. Banda enemy collaborators will have to kiss life goodbye if they chose to live in Amhara and work against Amhara interest. Desalegn Asrade is a high profile Banda and they killed him while being in protection by Abiy's commandos. The commandos death is not news worthy anymore 😁

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by Abere » 09 Aug 2023, 09:06

ከእንግድህ የብ አዴን ጫማ በአማራ ምድር በሰላም ተረግጦት ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚል እምነት የለኝም። የሚሞክር ካለም በእራሱ ህይወት እና ቤተሰብ ላይ ቁማር የሚጫዎት ነው ባይነኝ። ተቆርጦ የወደቀ ዛፍ ማለት ነው - ተተክሎ ሊለማ አይችልም። It is a dead tree.
Fano is exprienced and well armed now. Thanks to OLF-ENDF. They came to disarm AK47, they armed Fano with the best weapons availbale in the market.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by DefendTheTruth » 09 Aug 2023, 09:24

Abere wrote:
09 Aug 2023, 09:06
ከእንግድህ የብ አዴን ጫማ በአማራ ምድር በሰላም ተረግጦት ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚል እምነት የለኝም።
እሱን ነግራችዉናል፣ በተግባርም አሳይታችዉናል፣ አሁን ትልቅ ፈተና የሆነብን ጉዳይ፣ እንዴት ይህ ነገር ከአብዪ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አለበት ከምለዉ ዋና ጥያቄያዉ ጋር ተገናኘ የምለዉ ነዉ። እስክ አብራራልን፣ እባክህ?

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by Abere » 09 Aug 2023, 09:45

በአጭሩ አብይ አህመድ ለአማራ ጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም ነው የሚልህ ፋኖ። ስለ አማራ ማውራት የሚፈልግ ማንኛውም አካል አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ብሎ የማይጠራ ነው እንደማለት ነው።

ነገሮች ደረጃ በደረጃ ነው የሚከናወኑት - የፋኖ የእራሱ የድርጊት መርሃ ግብር አለው። ቁጥር 1 ብ አድን ከአማራ ክልል ስሩ የሚነቀልበት፤የሚሳደድበት፤ቂጡ ተረጋግቶ መምራት የማይችልበት መፍጠር ነበር። ይህ ከመቶ ፐርሰንት በላይ ተሳክቷል። ቀጥሎ የሚሆነውን ፋኖ ያሳይሃል። እያየህ ማመን ካልቻልክ ሳታይ ማመን ያስቸግርሃል። ሲደርስ ግን እንደህልም ይሆናል። እስኪ እግረ መንገደን ልጠይቅህ። አዲስ አበባ አፋሳ አለይባላል፡ 1ኛ) አማራ የሆነ ሁሉ ወደ እስር ቤት አፍሶ ማስገባት 2ኛ) የኦሮሞ ወጣቶች በግዳጅ እየታፈሱ ወደ ጦር ግንባር እንድሄዱ ተገደዋል እናቶች በልቅሶ ላይ ናቸው ይባላል። Things are heating up in Addis Ababa. What is going on these days? :mrgreen:

DefendTheTruth wrote:
09 Aug 2023, 09:24
Abere wrote:
09 Aug 2023, 09:06
ከእንግድህ የብ አዴን ጫማ በአማራ ምድር በሰላም ተረግጦት ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚል እምነት የለኝም።
እሱን ነግራችዉናል፣ በተግባርም አሳይታችዉናል፣ አሁን ትልቅ ፈተና የሆነብን ጉዳይ፣ እንዴት ይህ ነገር ከአብዪ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አለበት ከምለዉ ዋና ጥያቄያዉ ጋር ተገናኘ የምለዉ ነዉ። እስክ አብራራልን፣ እባክህ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by DefendTheTruth » 09 Aug 2023, 10:06

Abere wrote:
09 Aug 2023, 09:45
በአጭሩ አብይ አህመድ ለአማራ ጠቅላይ ሚንስትሩ አይደለም ነው የሚልህ ፋኖ። ስለ አማራ ማውራት የሚፈልግ ማንኛውም አካል አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ብሎ የማይጠራ ነው እንደማለት ነው።

1ኛ) አማራ የሆነ ሁሉ ወደ እስር ቤት አፍሶ ማስገባት

2ኛ) የኦሮሞ ወጣቶች በግዳጅ እየታፈሱ ወደ ጦር ግንባር እንድሄዱ ተገደዋል እናቶች በልቅሶ ላይ ናቸው ይባላል። Things are heating up in Addis Ababa. What is going on these days? :mrgreen:

DefendTheTruth wrote:
09 Aug 2023, 09:24
Abere wrote:
09 Aug 2023, 09:06
ከእንግድህ የብ አዴን ጫማ በአማራ ምድር በሰላም ተረግጦት ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚል እምነት የለኝም።
እሱን ነግራችዉናል፣ በተግባርም አሳይታችዉናል፣ አሁን ትልቅ ፈተና የሆነብን ጉዳይ፣ እንዴት ይህ ነገር ከአብዪ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አለበት ከምለዉ ዋና ጥያቄያዉ ጋር ተገናኘ የምለዉ ነዉ። እስክ አብራራልን፣ እባክህ?
እንግዲያዉስ እስኪ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችዉ፣ አማራ ለብቻዉ ማን የኢትዮጵያ ጠቅላይ መሆን እንዳለበት የምወስን ከሆነ፣ ነገሮቹ እዚህ ላይ ከምናወራቸዉ በላይ ናቸዉ ማለት ነዉና።

1ኛ ጥያቄህን አለዉቅም፣ ዉሸቱ እንደ ተለመደዉ ሆኖ ማለቴ ነዉ። ሚሊዮኖች የምኖሩባት ከተማ ሁሉም ታሰሩ ማለት የተለመደዉ ቅጥፈት እንጂ ሌላ ልሆን አይችልም ና።

2ኝ ጥያቅህን ከሰማሁት ጋር አያይዤ ልመልስልህ፣ ከወደድክ።
መንግስት ሳይሆን አስገድዶ ዝመቱ የምላቸዉ፣ ወጣቶቹ በፊቃዳቸዉ ጀዊሳ ድንበር ጥሶ እንድይገባ ለመግታት ና ለመቅጠት በገዛ ፊቃዳቸዉ ወደ ስልጠና ና ዝግጅት እየጎረፉ ነዉ ስባል ከማዉቀዉ ሰዉ ሰምቻለሁ።

በሌላ አነጋገር ደግሞ የአበባ ጉንጉን አዘጋጅቶ ጃዊሳን ድንበር ላይ ለመጠበቅ ማለት ነዉ።

የ የአማራን ሴት እየወቀጠ እንተርኔት ላይ የምለፈልፈዉ ፓክስታኒ እንደ ነገርን ከሆነ ደብረ ብርሃን ላይ ፍንፍንቱን ፋኖ ትምህርት የሰጠዉ ከማንም በላይ የኦሮሞ ወጣት ነዉ ብሎናል። ትክዳለህ?

ከካድክ ደግሞ ወደ ድንበር ይበልጥ ጠጋ በል ና ዘፈኑን በደንብ ኣደምጠዉ እንግዲህ።

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደሳለኝ አስራደ ተረሽኗል ! ይልቃል ግን ተርፏል! አቢይ አመነ !! ለመሆኑ ስዩም ተሾመ ምን ላይ ነው?

Post by Abere » 09 Aug 2023, 11:07

DDT,
ጥያቄው ማነው ደፍሮ የደሳለኝ አስራደን ጽዋ በመቀጠል የሚጨልጥ ብአደን ነው :mrgreen: እግሩ ደፍሮ በአማራ ምድር የሚገማሸር፤ ወንበር ላይ የሚደላደል? መከላከያ ሙልጭ አድርጎ ካዝናውን ለአማራ ፋኖ አስታጥቋል፤ በርካታ አባላቱ ከድተወት ፋኖ ሁነዋል። አሁን ፋኖ ዙ-23፤ታንክ እና መድፍ መተኮስ የሚችል አባላት አሉት። ከክላሽ ወደ ከባድ መሳርያ ማዕረግ አድገዋል። በእርግጥም ተገዳዳሪ ሃይል ሁነዋል። የእራሳቸውን የውጊያ ስልት እየተከተሉ ነው። ግን ማን ሞኝ ባለተራ ነው አማራን አስተዳድራለሁ የሚለው? የአድስ አበባውን ድለቃ እርሳው። ከሚፈላው የኦሮሙማ ሽሮ ላይ ፋኖ ቀዝቃዛ ውሃ እንደሚደፋብት ሀቅ ነው።

Post Reply