Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10937
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ለደጋፊዎች ተብዬዎች

Post by ethiopianunity » 09 Aug 2023, 00:15

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚሉ ግለሰቦች በስመ ሃገር ኢትዮጵያ ይሸወዱ ኣይሸወዱ ኣላውቅም ታጥቦ ጭቃ ናቸው ፋኖን በማውገዝ። ለምንድን ነው ግልፅ የማይሆነው ዕነሱ ዕንደሚሉት የሃሰት ፋኖ ነው ይላሉ፣ ባንድ በኩል ደግሞ ፋኖ ተመታ ተመስገን ትጥቅ ይፍታ ወዘተ ለምን ፋኖን መጀመርያ ደገፍከው ከህዋሃት ጋር ጦርነት ሲጀምር። ለምንስ ፋኖ ብሎ በመጥራት ትጥቅ ይፍታ በማለት ታወግዛለህ። ማይክ ሃመር የውጭ ተወካይ ፋኖ ኣደገኛ ነው በማለት ለብልጽግና መንግስት ኣስጠንቅቆ ነበር ለዚህም ነው መንግስት ፋኖን ዕያጠቃ ያለው። ፋኖ ካልሆነ ልመንስ ፋኖ ነው ትላለህ ኣማራ ክልል በየትኛውም ክልልም ሆነ በውጭ ኣገር ህልውናውም ሆነ ኢትዮጵያ ዕንዳትቀጥል የሚሆንበት ሁኔታ ነው ያለው፣ በኣባይ ጉዳይም ሆነ፣ በህዋሃት፣ በሻብያ፣ በግብጽ፣ በኦነግ በውጭ ሃይሎች፣ ወዘተ ብልጽግና ዕንኳን ከሁሉም ክልል በላይ በተጠንቀቅ ከኣማራ ህዝብ ጋር ኣብሮ መስራት ሲገባውና ከመከላከያ ጋት የህዋሃት ሃይሎችንም ሆነ ኣማራውን ዕያስበላ ያለው ኣጋር መስሎ የውጭ ሃይል በኣማራ ክፍለ ሃገር ውስጥ ያለውን ከማጽዳት ይልቅ ትጥቅ ፍታ ብሎ የመታዋል። ነገ ደሞ ግብጽና ሱዳን መተው ኣማራን ዕንደሚጨርስ ዕርግጠኛ ነው። በምኑ ነው ኣማራንም ሆነ፣ ወልቃይትንም ሆነ ኢትዮጵያን ሊጠብቅ የሚችለው። ነው ወይስ ለናንተ ኢትዮጵያም ብትቀጥል ኣማራውና ኦርቶዶክስ ዕስከጠፋ ድረስ የመላጣ ኢትዮጵያ ለማምጣት የመስላል። ምክንያቱም፣ ዕውነቱን ከተናገርን፣ በኢትዮጵያ ባሁኑ ግዜ ያማራውም ሆነ የኦርቶዶክስ መሪዎች ኣንድም የለም። ይህ የሚያሳየው ደግሞ ኣላማው ምን ዕንደሆነ የተረጋገጠ ነው። የት ነበራችሁ የኦነግ ትቪዎችና ኣመራሮች የበፊቱ ኢትዮጵያኖች የሞቱለትን ባንዲራ ሲያቃጥል፣ ባንዲራውን ሲቀይር፣ ኢትዮጵያን ኣፈርሳለሁ በለው ለስንት ኣመትና በገሃድ ዕስከ ዛሬ ድረስ የሚሉትና የሚሳተፉበት፣ በዘራቸውና በኦርቶዶክስ ሃይማኖታቸው ሰው ዕየተገደለ ዕኮ ያለው ኣማራ ውስጥ ኣይደለም፣ ኦሮሞ ውስጥ ዕንጂ። በስሜት ና በስጋት ብቻ ዕንደምትነዱ ግልጽ ነው፣ ለምንስ መንግስትም ሆነ መከላከያ ለምን ኣይነጋገርም ኣይመክርም ካማራ ህዝብ ጋር ዕውነት ኣማራ ወይም ፋኖ የሚመስሉ ሃይሎች ኣማራ ክልል ውስጥ ዕንደገቡ፣ ለምንስ መከላከያ መምርያ ና ህዝቡ ራሱም ቢሆን መምርያ ኣልሰጠም ከየትኛውም ድንበር ታጣቂዎች ህዝብን መስለው ዕንደሚገቡ። ዋናው ትግሉ በኣማራ ክልል ኣካባቢ ኣይደለም ዕንዴ። ያማራውን ህዝብ ለመቀነስ የተፈለገ ይመስላል። ለመሆኑ፣ በዘር መሳደም በሚዲያ የጀመሩት ዕኮ ኣማራውን ለማሸማቀቅ ከነፃውጪዎቹ ነው የተጀመረው፣ ምነው ኣንድ ሁለት የተበሳጨም ሆነ ኣማራ መስሎ ወያኔ ስለ ዘር ሲሳደብ ኣማራ ኣለ ብላችሁ ታመጡታላችሁ የኢትዮጵያ ጠላቶችና ጉያችሁ ስር ያስቀመጣጭሁት ፀረ ኢትዮጵያዊው ኦነግና ዕነ ጃዋርና ኣመራሮች፣ ተዝናንተው ኢትዮጵያዊውን ዕየገደለና ዕያሥገደሉ በደስታ ዕየፈነጠዙ ነው። ኣሁን የቀረው ኣማራው ክልል ነው ኢትዮጵያዊ ኣይደለሁም ዕንዲል ከዛ የሚፈልጉትን ኣገር ለማፍረስ ያቀዱት ጦርነት ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያን የሚጠሉ ሁሉ ዕየፈነጠዙ ነው። ሌላው ደግሞ፣ ለብዙ ኣመታት የታገሉላትን ኣገር ብዛት ያላቸው ጋዜጠኞችን ጦርነቱንም ሆነ ትጥቅ ማስፈታቱን ካልደገፉ ማውገዝ ምን ይሉታል፣ ኣላማችሁ የደርግ ስታይል ይመስላል፣ ሁሉንም በማግበስበስ ጠላት ማድረግ መከላከያው በቂ መሳርያ ኣለው በማለት፣ ዕናስ መከላከያው ዕኮ የታጠቀው ህዝብን ከውጭ ጠላት ለመጠበቅ ነው ዕስካሁን በዚህ መንግስት መመርያ መከላከያው የራሱን ህዝብ ዕየጨፈጨፈ ነው። የውጭ ሃይሎች የሚመክሩትንም ሆነ የሚያደርጉትን የሚፈልጉትን ዕያገኙ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ መቀነስ ኣለበት፣ ወደደም ጠላም፣ መንግስትና መከላከያ ተሳታፊ ነው በዚህ። ዕናንት ደጋፊዎች፣ የደርግን ድርጊትን በመከላከያው ላይም ሆነ በህዝብ ላይ ዕያደረጋችዕሁት ነው። ዕናውቃለን የምትደግፉት ደርግ ኢትዮጵያውያኖችን ለወዳጅ መስላ ጠላት ሸጦ ዕንደሄደ። በዛም ኣገር ኢትዮጵያውያኖች ናቸው በጦርነት መጀመርያ የሚመለመለውና የሚ ያልቀው ያለው፣ ኣሁን ደሞ በግዱ የድሮ ኣገሩ ሔዶ የራሱን ህዝብ ዕያስጨፈጨፈ ያለው። የምትወዱት ደርግ ኣይደል የሸጣቸው

TesfaNews
Member+
Posts: 8149
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: ለደጋፊዎች ተብዬዎች

Post by TesfaNews » 09 Aug 2023, 00:35

:idea: :arrow:


TesfaNews
Member+
Posts: 8149
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: ለደጋፊዎች ተብዬዎች

Post by TesfaNews » 09 Aug 2023, 00:49

8)
TesfaNews wrote:
09 Aug 2023, 00:35
:idea: :arrow:


Post Reply