Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read: አስቸኳይ መልዕክት ከቄሮ ለፋኖ

Post by Thomas H » 08 Aug 2023, 23:24

አስቸኳይ መልዕክት ከቄሮ!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር ተያይዞ በአንዳንድ ሀላፊነት በጎደላቸው ሰዎች በተለይ ማህበራዊ ሚዲያዎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ የጥላቻ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። በተለይ ደግሞ አንዳንዶቹ በኦሮሚያ ክልል ላይ ተቀምጦ ይሄንን አስነዋሪ ተግባር እየፈፀሙ ስለመሆናቸው አስተማማኝ መረጃዎች አሉ።
በመሆኑም ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ተግባሮችን ቄሮ እንደማይታገስ እና እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር እናሳውቃለን!
በዚህም መሠረት:-
1.ማንኛውም በክልላችን የሚኖር #የአማራ_ተወላጅ የማንንም መብት እስካልነካ ድረስ በሰላም ወጥቶ የመግባት መብቱ የተጠበቀ ነው። ነገር ግን በክልላችን ላይ ቁጭ ብሎ ከአሸባሪው #ጃውሳ ጋር የሚደረግ ግንኙነት ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍለው ማወቅ አለበት።
#ፋኖን የሚገልፅ አልባሳት ለብሶ መንቀሳቀስ፣ለአሸባሪው የሎጂስቲክ ድጋፍ ማድረግ፣በኦሮሚያ ውስጥ ቁጭ ብሎ በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ዘመቻ ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለ ነው! ይሄንን ተላልፎ የሚገኙ ሰዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል!
2.#የሀይማኖት_ተቋማትን ሽፋን አድርጎ ለፅንፈኛው ቡድን ድጋፍ ለማሰባሰብ እና ሽፋን ለመስጠት አንዳንድ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ስለመሆኑ መረጃው በእጃችን ላይ ገብቷል በመሆኑም በሀይማኖት ሽፋን የኦሮሞን ህዝብ ለማስወጋት የምታዘጋጁ ቤተክርስቲያናት ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እያሳሰብን ይሄንን ተላልፎ በሚገኝ ተቋም ላይ እርምጃ ይወሰዳል!
3.ከሰሞኑን በታዩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች #ፅንፈኛው #ጃውሳ ወደ #ኦሮሚያ ክልል #የመግባት እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ተስተውለዋል ይሄም የፅንፈኞቹ ፀብ ከስርዓቱ ጋር ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸውን ጥላቻ አመልካች ነው። የህዝባችንን ነፃነት ለማስከበር ስንል እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴዎችን እንደማንታገስ ለማሳሰብ እንወዳለን!