የፋኖ አመጽ ኦሮሚያ ከመድረሱ በፊት አቢይ መላ ይበል ሲል ኦነግ ተማጸነ!
አሁን የኦነግ ሸኔ አገር አቀፍ ዘረፋና ግድያ ለምን በቀጭን ትእዛዝ ቀጥ እንዳለ ግልጽ ነው !! ፋኖ አይደለም ብልጽግና ኦነግን እንቅልፍ አልባ አድርጎታል ! ኦነግ በህይወቱ እውነተኛ ተዋጊ ገጥሞ የማያውቀ !! ልብ በሉ የኦሮሙማ ምስጢር ኮሚቴ ጠዋት እንደ መንግስትና ብልጽግና ተናግሮ ማታ እንደ ተቃዋሚ ኦነግ የሚናገር በሁለት ማንኪያ፣ በሁለት ቢላ የሚበላ የዘመናችን አራዳ ነው!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የፋኖ አመጽ ኦሮሚያ ከመድረሱ በፊት አቢይ መላ ይበል ሲል ኦነግ ተማጸነ!
ሁሉም በሰፈረው ቁና ልክ ይመለስለታል!! የብልፅግና ነውረኛ የ ሌባ ስብስብ በዚህ ደረጃ፡ እንደዚህ ሲዋረድ ስታየው፡ የ ሀገራችን ትንሳአኤ መቃረቡን ያበስራል፡፡
ኦነግ በለው ሌላው ገዳይ ቡድን ትእዛዝ የሚቀበለው ከ አራት ኪሎ ነው፡፡ ሰሚ ያጣው ጩኸት አሁን ምላሽ ያገኛል፡፡ ሀገር ምራ ሲባል ህዝብ መፍጀትን የመረጠ አገዛዝ፡ እስኪያጋሳው ተደቁሶ ይቀበራል፡፡
ኦነግ በለው ሌላው ገዳይ ቡድን ትእዛዝ የሚቀበለው ከ አራት ኪሎ ነው፡፡ ሰሚ ያጣው ጩኸት አሁን ምላሽ ያገኛል፡፡ ሀገር ምራ ሲባል ህዝብ መፍጀትን የመረጠ አገዛዝ፡ እስኪያጋሳው ተደቁሶ ይቀበራል፡፡