Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

Post by Abere » 08 Aug 2023, 10:59

ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

If the so-called regional representatives are in exile and are not with their constituents; and these makes significant part of the house of representatives, is it technically the house of representatives dissolved or no longer legitimate?

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

Post by Horus » 08 Aug 2023, 14:13

Abere wrote:
08 Aug 2023, 10:59
ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

If the so-called regional representatives are in exile and are not with their constituents; and these makes significant part of the house of representatives, is it technically the house of representatives dissolved or no longer legitimate?

አበረ፤

ጤነኛ በሆነ አለም አው ፓርላማው ፈርሷል! ግ ን እመነኝ ሰዎቹ በሌሉት አቢይ ውሳኔ ጽፎ አንድ አሽከሩ ፓርላማው ወሰነ ብሎ ያነበዋል ። የትላንቱ የክሎልች መግለጫኮ ባቢይ ተጽፎ በኢቲቪ የተነበበ ነው ። የቱ ክልል ምክር ቤት ነው ተሰብስቦ ባማራ ላይ ጦር እንዝመት ብሎ የወሰነ ። ዲክታተሩ ማለት ያ ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15394
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

Post by Abere » 08 Aug 2023, 15:12

ታዲያ ይህ ማለት አብይ አህመድ በማንኛውም ሰዓት ለፍርድ የሚቀርብ የጦር ወንጀለኛ ነው - በሌላ አለማት ቢሆን።

በዚህ ሁኔታ ላይ ማናቸው የአለም አገራት እና መሪዎች ከአብይ አህመድ ጋር የሚያደርጓቸው ግንኙነቶች እና ውሎች ሙሉ በሙሉ ኢ-ህጋዊ ናቸው ማለት ነው። መንግስት ፈርሷል።

የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጥቷል ይህንም ተግባራዊ እያደረገ ነው - ህዝቡን ከአደጋ በመከላከል ላይ ይገኛል። ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ይህን መንገድ መከተለ ይኖርባቸዋል በአስቸኳይ - ምክንያቱም የኦሮሙማ ወሮ በላ ዝርፊያ እና ውድመት ሊፈጽምባቸው ስለሚችል።

በመጨረሻ በኢትዮጵያ መንግስት አለመኖሩን ለሌሎች አለማት በእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንደት ማሳሰብ ይቻላል?

Horus wrote:
08 Aug 2023, 14:13
አበረ፤

ጤነኛ በሆነ አለም አው ፓርላማው ፈርሷል! ግ ን እመነኝ ሰዎቹ በሌሉት አቢይ ውሳኔ ጽፎ አንድ አሽከሩ ፓርላማው ወሰነ ብሎ ያነበዋል ። የትላንቱ የክሎልች መግለጫኮ ባቢይ ተጽፎ በኢቲቪ የተነበበ ነው ። የቱ ክልል ምክር ቤት ነው ተሰብስቦ ባማራ ላይ ጦር እንዝመት ብሎ የወሰነ ። ዲክታተሩ ማለት ያ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ! << የተወካዮች ምክር ቤት፤ ፓርላማው ፍሷል ማለት ይቻላል - ብአድን ስደት ላይ ስለሆነ እና በርካታ መቀመጫ የነበረው ስለነበር እና እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ስለተነጠለ።>>

Post by Horus » 08 Aug 2023, 15:23

Abere wrote:
08 Aug 2023, 15:12
ታዲያ ይህ ማለት አብይ አህመድ በማንኛውም ሰዓት ለፍርድ የሚቀርብ የጦር ወንጀለኛ ነው - በሌላ አለማት ቢሆን።

በዚህ ሁኔታ ላይ ማናቸው የአለም አገራት እና መሪዎች ከአብይ አህመድ ጋር የሚያደርጓቸው ግንኙነቶች እና ውሎች ሙሉ በሙሉ ኢ-ህጋዊ ናቸው ማለት ነው። መንግስት ፈርሷል።

የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጥቷል ይህንም ተግባራዊ እያደረገ ነው - ህዝቡን ከአደጋ በመከላከል ላይ ይገኛል። ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራት ይህን መንገድ መከተለ ይኖርባቸዋል በአስቸኳይ - ምክንያቱም የኦሮሙማ ወሮ በላ ዝርፊያ እና ውድመት ሊፈጽምባቸው ስለሚችል።

በመጨረሻ በኢትዮጵያ መንግስት አለመኖሩን ለሌሎች አለማት በእንደዚህ አይነት ሁኔታ እንደት ማሳሰብ ይቻላል?

Horus wrote:
08 Aug 2023, 14:13
አበረ፤

ጤነኛ በሆነ አለም አው ፓርላማው ፈርሷል! ግ ን እመነኝ ሰዎቹ በሌሉት አቢይ ውሳኔ ጽፎ አንድ አሽከሩ ፓርላማው ወሰነ ብሎ ያነበዋል ። የትላንቱ የክሎልች መግለጫኮ ባቢይ ተጽፎ በኢቲቪ የተነበበ ነው ። የቱ ክልል ምክር ቤት ነው ተሰብስቦ ባማራ ላይ ጦር እንዝመት ብሎ የወሰነ ። ዲክታተሩ ማለት ያ ነው ።
ከዚህ በታች (ፎረሙ ላይ) ስለ ኦነግ በለጠፍኩት ውስጥ ያለው የኦነግ መግለጫ ልብ ብለህ ስማው ። የፋኖ ጉዞ ወደ ሌሎች ክልሎች ሳይስፋፋ አቢይ መድራደር አለበት ይላል ። ለምን በለኝ? ፋኖ በኦሮሞ ምድር መረማምደዱ የግዜ ጉዳይ ስለሆነ ኦነግ ፈርቷል ።

ታዲያ ፋኖና መሃል አገር፣ ፋኖና ደቡብን የሚሰበስብ አምራ ክፍተት ነው አሁን ያለው ችግር ። ለዚህ ነው በመቶ ሺዎች አዲስ አበቤ ታፍሶ በየት/ቤት እስር ቤት የታጎረው በኦሮሞ መንግስት ማለት ነው .

እመነኝ ከኦሮሞሙማ ጋር ዝሆን የሚያክል ጦርነት አይቀሬ ነው

Post Reply