ተጨማሪ የባህርዳር መረጃዎች!
▪1.የሰባታሚት ማረሚያ ቤት በቁጥጥር ስር ውሎ የፖለቲካ እስረኞችና የልዩ ኃይል አባላት ከእስር ነፃ ወጥተዋል።
▪2. ሰባታሚት ላይ ጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ፊት ለፊት ጅምር ህንፃ ላይ መሽጎ የነበረው የኦነግ ኃይል ሰሞኑን በሽማግሌ እጅ እንዲሰጥ ተጠይቆ አሻፈረኝ ብሎ ሌሊት ንፁኃንን ሲደበድብ ያደረ ቢሆንም ዛሬ ከሰዓት በፋኖ ክንድ ሙሉ በሙሉ አፈር ደቸ በልቷል።
▪3. ሰባታሚት ላይ ሰፍሮ የነበረው ወደ 300 የሚጠጋ የኦነግ ጦር ሁሉም እስከ ወዲያኛው በፋኖ ተሸኝቷል።
▪4. ዘንዘልማ ላይ ጀግናው የጎንደርና የጎጃም ፋኖ ጥምር ጦር ባደረገው ማጥቃት ከ400 በላይ የወራሪ ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል!
መረጃው የጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደስላሴ ነው
https://t.me/Gionamhara