Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15401
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

DDT, where is አሚኮ? Please post us any news from አሚኮ - I am not sure it is breathing

Post by Abere » 08 Aug 2023, 12:45

DDT, where is አሚኮ? Please post us any news from አሚኮ - I am not sure it is breathing

አይኖሩም! አይኖሩም - የሚዋሽ ምላሶ አይኖሩም፥
የሚሰረቁ እጆች አይኖሩም - አይኖሩም! አይኖሩም!

ያለሰምችሁ ስሙ ኧረ እና EBC ኧረ እና ፋናዎች
አነር በላት መሰል አሚኮ ጠፍታለች።
ከዶሮ ፊት ፈንግል አይወራም አሉ፥
ስለሚፈጃቸው ሁሉንም እንዳሉ።

ጎንደር ከተማ ላይ የጤሰችው ጢስ፤
መሀል ሸገር ገብታ ተስነጥሰዋለች-አይኑ እስከሚያለቅስ።

ይማርህ አልለው፤ወይንም ያኑርህ፤
መህልቃኑ ሁሉ በአርካባስ የመታህ፥
ገንዞ ገናንዞ በሰመጥ ይውሰድህ፤
ሚልዮን በልተሃል ደም ትተፋታለህ።

Abere
Senior Member
Posts: 15401
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: DDT, where is አሚኮ? Please post us any news from አሚኮ - I am not sure it is breathing

Post by Abere » 08 Aug 2023, 13:02

ትግራይ ቴሊቭዥን ይተነፍሳል - አቅሙን ተቀምቶ። በመጨረሻ አሚኮ ሙቶ አረፈ። የገረድ ነገር። ፈርዖን ሲሞት ባርያ ከነነፍሱ ይቀበር ነበር ይባላል። hahaha

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: DDT, where is አሚኮ? Please post us any news from አሚኮ - I am not sure it is breathing

Post by DefendTheTruth » 08 Aug 2023, 13:10

ዶማዉ አሳምነዉ ፅጌ አማራን ጉድ አርጎ ሄደ ወደ ስዖል፣ ማንንም እንዳትሰሙ ብሎ ጀዊሳዉን መክሮ:: ዉዥምብር ንፉ!

የ"አብዮቱ" ማሪ ማን ነበር ግን? ድምፁ አይሰማም ና።

ምነዉ ሁሉም መደበቅን መረጡ፣ ከጡረተኛዉ ሻለቃዉ በስተቀር?

Post Reply