በጎንደር 98ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምሥሷል። ሰሜን ሸዋ ጫጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።

Re: በጎንደር 98ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምሥሷል። ሰሜን ሸዋ ጫጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።
አበረ፣ ሰውዬን ሰማሃው!!! ያንን ነው ትላንት የሸዋ ፋኖ አዋጅ ያልኩት !!!! ስሊከሰከስ ቢገኝ በፍሱ ነው አለው !!!!
Re: በጎንደር 98ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምሥሷል። ሰሜን ሸዋ ጫጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።
ፋኖዎች በሚገባ ነው ሰሜን ሸዋን የመቆጣጠር ብቃታቸውን ያሳዩት። ደብረ-ብርሃን፤ደብረሲና ወዘተ ቦታዎችን እንደፈለጉ የሚንሸራሸሩባቸው ቦታዎች ናቸው። አንድ ቦታ ተለጥፈው ሳይሆን በቂ ቅኝት እና ስልት በመንደፍ ኦሮሙማን በሽምቅ እና በግንባር በማዳከም መጣል ነው። መከላከያ አሁን ተፈረካክሷል፤በመከፋፈል ላይ ነው። የአበባው ታደሰ የተቀረጸ ድምጽ በእራሱ አስመስክሯል - መከላካያው ፈርሷል እያንዳንዱ ኦሮሙማ ያልሆነ አባል ይህን ያውቃል።
ፋኖ አሁን አንተ እንዳልከው ቅድመ የማስተዳደር እና የማረጋጋት ንቃተ-ህሌና እያደረጉ ነው። ደብረ ብርሃን ገብቶ ይህን ማድረግ ከፍተኛ የአሸናፊነት እና በእራስ የመተማመን ብቃት ያስረዳል።
All this just in less than 4 moths. Abiy Ahmed sent his entire mechanized OLF-ENDF force 4 months ago. His decree is just a pretense as if OLF-ENDF has potential. It is impotent and already defeated in every soil in Amhara region. Fano rocks every city in Amhara region. 90% of Amhara is free.
ፋኖ አሁን አንተ እንዳልከው ቅድመ የማስተዳደር እና የማረጋጋት ንቃተ-ህሌና እያደረጉ ነው። ደብረ ብርሃን ገብቶ ይህን ማድረግ ከፍተኛ የአሸናፊነት እና በእራስ የመተማመን ብቃት ያስረዳል።
All this just in less than 4 moths. Abiy Ahmed sent his entire mechanized OLF-ENDF force 4 months ago. His decree is just a pretense as if OLF-ENDF has potential. It is impotent and already defeated in every soil in Amhara region. Fano rocks every city in Amhara region. 90% of Amhara is free.
Re: በጎንደር 98ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምሥሷል። ሰሜን ሸዋ ጫጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ባንተ፥ ውሸት፥ ፋኖን፥ ቀድመህ፥ሞቋድሾ፥መግባትህ፥ ነው፤
Re: በጎንደር 98ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደምሥሷል። ሰሜን ሸዋ ጫጫ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።
በሥራው እራሱ ፋኖ የሚያደርገው የህዝባዊ ትግል እርምጃ እንጅ እኔ አበረ አይደለሁም። I know you are in a total disbelief and in complete nightmare these days. Fano has its own timetable when to rock Addis Ababa. አዲስ አበባ እራሷን ሹሩባ ተሰርታ እጮኛዋን እየተጠባበቀች ነው።
ድንጋይ ነው ትራሱ ብለሽ አውርተሻል፥
ቆሎ ነው እራቱ ብለሽ አውርተሻል፥
ይልቅስ ጠጋ በይ ለአንችም ያልፍልሻል።
ያችን ያልታደለች ምስኪን መቀሌ በሀንግ የምትሰቃየዋ በሽፋታ ተባይ የምትጋጠው ምናልባት ያልፍላት ይሆናል ፋኖ ሙሉ በሙሉ ድል ሲያደርግ።