Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

የአማራ ህዝብ ጾታ ሃይማኖት አውራጃና ቀበሌ ሳይል ፊት ለፊቱ የተደቀነውን የህልውና ጦርነት በአንድ ልብና በአንድ ክንድ መመከት አለበት

Post by wazzupdog » 07 Aug 2023, 18:46

ይህ ትግል መራራና እልህ አስጨራሽ ነው። በትግስት በጥበብና በስነልቦናዊ ስክነት መከናውን አለበት። ድል ሞርሉንም እውነቱንም አንግቦ ለሚታገለው ለ50 ዓመት ለተገፋው የአማራ ሕዝብ።

Last edited by wazzupdog on 08 Aug 2023, 19:09, edited 1 time in total.



Post Reply