Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም -የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን ዕይታ

Post by sarcasm » 31 Jul 2023, 20:52

ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ኣልቋል ይሄ ጉዳይ፤ ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። የወደፊት ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም -የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን

Post by sun » 31 Jul 2023, 21:31

sarcasm wrote:
31 Jul 2023, 20:52
ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ኣልቋል ይሄ ጉዳይ፤ ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። የወደፊት ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም።

Forward march is the way!

Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም -የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን

Post by Abere » 06 Aug 2023, 18:45

ጥያቄው የተምታታ ነው።

ብሔር ማለት ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያዊ የሚባል ብሔር በፍጹም አይጠፋም። ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ወይም ዜጋ ተከብሮ ይኖራል፤ በየትኛውም ቦታ እኩል መብት አለው። የመመረጥ እና የመምረጥ መብት ይኖረዋል።የጎሳ ክልል ግን ሰዎችን እንድበላ አይፈቀድለትም። የግል የሚባል የጎሳ ክልል የለም። ሁሉም የጎሳ ባህል የሁሉም ብሔር እኩል ሃብት ነው።

sarcasm wrote:
06 Aug 2023, 18:29
የብሔርና ብሔረሰቦች ፀሐይ ተደምቃለች ወይስ ትጠፋለች? This an undefined and very ambigous statement.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም -የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን

Post by TGAA » 07 Aug 2023, 14:52

30 years of weyanne and Olf broken recorder is still playing? Weyane and Olf have been saying you don't matter the former for 27 years the latter with steroids for the past 5. Now from here on all will equally participate and have their fingerprint on how Ethiopia goes forward.
Last edited by TGAA on 07 Aug 2023, 22:49, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15397
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወደኋላ የሚመለስ የብሔሮች የመብት ትግል ይለም። ወደፊት ብቻ ነው የሚሄደው። ልክ እንደሞተ ዘመዳቸው መርሳት ኣለባቸው። ግስጋሴው ማቆም የሚችል ሃይል የለም -የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን

Post by Abere » 07 Aug 2023, 18:17

sarcasm,

የጎሳዎች እኩልነት እኮ ያመጣው ደርግ እንጅ ወያኔ አይደለም። ወያኔ የጎሳዎችን መብት በመደፍጠጥ ወደ አፓርታይድ እና የከፋ ዘረኝነት ውስጥ ነው ያሰገባው። አዎ! ወደ ሗላ የሚመለስ ነገር አለ ይኸውም የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ናቸው ሰው በሰውነቱ ይከበራል - ይህን ታሪካዊ ለውጥ ያመጣው የደርግ ስርዐተ ማህበር መሆኑ እንድታወቅ። በሌላ መልኩ ወያኔ ወይም ኦነግ ፀረ-እኩልነት ነው።

Post Reply