Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ባህር ዳር ዜና!! ሄሊኮፕተር አውርዳቸው የሄደች 71 የሪፐብሊካን ጋርዶች ሙሉ በሙሉ ተማርከዋልል።

Post by Wedi » 07 Aug 2023, 12:36

ባህር ዳር ዜና!! ሄሊኮፕተር አውርዳቸው የሄደች 71 የሪፐብሊካን ጋርዶች ሙሉ በሙሉ ተማርከዋልል።
:P :P
Please wait, video is loading...

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ባህር ዳር ዜና!! ሄሊኮፕተር አውርዳቸው የሄደች 71 የሪፐብሊካን ጋርዶች ሙሉ በሙሉ ተማርከዋልል።

Post by Assegid S. » 07 Aug 2023, 14:02

***

ጀበና እና ጀግና ... መለየት አቅቶት
አለቀ የኣብይ ዘብ ... ጎጃም ገብቶ አዳልጦት

እንዳላ'ሳደረ ... ከጎን ሆኖ ጥላ
ጎንደሬ ጉድጓድ ነው ... ይውጣል ሲጣላ

***

Misraq
Senior Member
Posts: 17773
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባህር ዳር ዜና!! ሄሊኮፕተር አውርዳቸው የሄደች 71 የሪፐብሊካን ጋርዶች ሙሉ በሙሉ ተማርከዋልል።

Post by Misraq » 07 Aug 2023, 15:05

Republican guard በሙሉ ጋሎች ናቸው። ፋኖ ለነዚህ ምሕረት ማውረድ የለበትም። የተያዙትን መሸኘት ነው።

Post Reply