የአማራ ህዝባዊ ትግል አዲስ አባባ ላይ ያለውን የዘረኛ ስርዐት አስወገደ ማለት መላው የምስራቅ አፍሪካ ህዝብን የሰላም እና የልማት ዘመን ያጎናፅፈዋል።
ማንኛውም ተላላኪ እና የሌሎችን ተፅዕኖ በህዝብ ላይ ሊጭኑ የሚሞክሩ ሃይላት የችግር እና የግጭት ተሸካሚ እና አስተላላፊ የሆኑትን ወያኔ እና ኦነግ ያጣሉ። አገር እና ህዝብ ዕረፍት ያገኛል - አጀንዳ እየተፈጠረለት በድህንት፤በግጭት እና በሁከት አይኖርም። ሰው በሰውነቱ ብቻ ይከበራል - በወዙ ሰርቶ ይበላል።