Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የአብይ አህመድ አማካሪ አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ይህን ማለቱ ምን ይነግረናል?

Post by Revelations » 06 Aug 2023, 22:46

ልብ በሉ! በኦሮሞ ክልል ወስጥ እና በኦነግ በአማራው ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ስም አልባ አድርጎ አልፏቸዋል::

Horus
Senior Member+
Posts: 42699
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአብይ አህመድ አማካሪ አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ይህን ማለቱ ምን ይነግረናል?

Post by Horus » 07 Aug 2023, 00:28

እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ የአንዲ ረጃጅም ሃተታዎች ይሰለቹኛል ። የዚህ ጽሁፍ ዋና ችግር እንዲያውን ረቨሌሽን እንዳልከው ስለ አማራ ሕዝብ መከራ አለመጥቀሱ አይደለም ። እጅግ ቁጥር አንድ ችግሩ አቢይ አህመድ ምን ማድረግ እንዳለበት ለመምከር ይህን ሁሉ ሲጥር እንደ የረጅም ዘመን ፖለቲካ እንሰሳነቱ (እኔ ልጆች ሆነን ተፈሪ መኮንን ነው የማውቀው) አቢይና ኦሮሙማ ስላላቸው ጥቅም፣ አላማና ፕላን በአንድ ቃል እንኳ አለመጥቀሱ ነው! በአቢይ ዙሪያ የተደራጀው የኦሮሞ ከፐርቴ ፖሊቲካ፣ ሚሊታሪ፣ ኢኮኖሚ ጥቅሞች ምንድን ናቸው? እነዚህ ጥቅሞች እንዴት ከአቢይ ፖሊሲና ቢሄቪየር ጋር ተሳስረዋል ብሎ የማያሳይ ዝብዝብ ፈጽሞ ይሰለቸኛል ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የአብይ አህመድ አማካሪ አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ይህን ማለቱ ምን ይነግረናል?

Post by Revelations » 07 Aug 2023, 00:49

Horus wrote:
07 Aug 2023, 00:28
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ የአንዲ ረጃጅም ሃተታዎች ይሰለቹኛል ። የዚህ ጽሁፍ ዋና ችግር እንዲያውን ረቨሌሽን እንዳልከው ስለ አማራ ሕዝብ መከራ አለመጥቀሱ አይደለም ። እጅግ ቁጥር አንድ ችግሩ አቢይ አህመድ ምን ማድረግ እንዳለበት ለመምከር ይህን ሁሉ ሲጥር እንደ የረጅም ዘመን ፖለቲካ እንሰሳነቱ (እኔ ልጆች ሆነን ተፈሪ መኮንን ነው የማውቀው) አቢይና ኦሮሙማ ስላላቸው ጥቅም፣ አላማና ፕላን በአንድ ቃል እንኳ አለመጥቀሱ ነው! በአቢይ ዙሪያ የተደራጀው የኦሮሞ ከፐርቴ ፖሊቲካ፣ ሚሊታሪ፣ ኢኮኖሚ ጥቅሞች ምንድን ናቸው? እነዚህ ጥቅሞች እንዴት ከአቢይ ፖሊሲና ቢሄቪየር ጋር ተሳስረዋል ብሎ የማያሳይ ዝብዝብ ፈጽሞ ይሰለቸኛል ።
But he did except he didn't mention OLF or what happens to Amhara in Oromo region by mentioning the OLF or the region. And then as you stated, he went on a diatribe without mentioning the main architect of these atrocities which is Abiy Ahimed. So what's the point of his blabber?

Misraq
Senior Member
Posts: 17773
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአብይ አህመድ አማካሪ አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ይህን ማለቱ ምን ይነግረናል?

Post by Misraq » 07 Aug 2023, 02:25

የወሮሞው ቱፋ ልጅ አንዳርጋቸውና የቅማንት ኮሚቴው ታማኝ በየነ የለየላቸው ሽልጥልጭ ፀረ አማራ ምንጣፍ ጎታቾች ናቸው። በምላስ ጅምናስቲክ ራሳቸውን በመቀያየር ሲያጎበድዱ የኖሩና የፓለቲካ ነጋዴዎች ናቸው። እነዚህ ግለሰቦች ያ ሁሉ ንፁሃን አማሮች በጋላ ሲታረዱ ዝም ብለው አሁን ብቅ ሲሉ ይገርማል።

Right
Member
Posts: 4792
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአብይ አህመድ አማካሪ አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ይህን ማለቱ ምን ይነግረናል?

Post by Right » 07 Aug 2023, 07:46

እነዚህ ግለሰቦች ያ ሁሉ ንፁሃን አማሮች በጋላ ሲታረዱ ዝም ብለው አሁን ብቅ ሲሉ ይገርማል።
Tsigie & Tuffa have just emerged from hibernation because something important to them is at stake. They have never worked a real job in their life. So they are worried their income source is about to dry up.
What is the point of writing a lengthy garbage without pointing out the real problem and systematically shielding Abiye Ahmed Ali.

Post Reply