![Crying or Very sad :cry:](./images/smilies/icon_cry.gif)
![Crying or Very sad :cry:](./images/smilies/icon_cry.gif)
![Embarassed :oops:](./images/smilies/icon_redface.gif)
![Embarassed :oops:](./images/smilies/icon_redface.gif)
Abebe Gellaw is feeling disappointed.
·
ግፍን ካለመስማት መስማት ይሻላል!
ሰሞኑን እነ ሲሳይ አጌና EMS የአድማጮች መድረክ ላይ ጥያቄዎችና አስተያየቶች እየተቀበሉ መልስ ይሰጣሉ። አንድ አድማጭ ጥያቄ ለመጠየቅ ይደውላሉ።
አድማጭ፣…በእነ ዶ/ር ወንድወሰን የክስ መዝገብ ውስጥ ከተከሰሱ ሰዎች ውስጥ አማሮች ተብለው በአፋቸው ላይ ሽንት እንደተሸና ብዙ በደል እንደ ደረሰ ለፍርድ ቤቱ እንዳቀረቡ ሰምታችኋል?
ሲሳይ፤ ይቀጥሉ!
አድማጭ፤ ጥያቄዬ ይኸው ነው። አማሮች ተብለው አማራ አፍ ላይ እንሸናለን ብለው ኦህዴዶች ተከሳሾቹ ላይ አፋቸው ውስጥ ሽንት እንደ ሸኑባቸው እንደ ደበደቧቸው እርጉዝ እንዳሰወረደች ሰምታችኋል ወይ? ጥያቄው ይሄው ነው!
ሲሳይ፤ የት ነው ይሄ የሆነው። ፍርድ ቤት ነው ይተናገሩት?
አድማጭ፤ አዎ ፍርድ ቤት ላይ ቀርበው ተናግረዋል። አንከር ሜድያና ሌሎች ብዙ ሚድያዎች ላይ ጠበቆቹ ቀርበው ተናግረዋል። ፍርድ ቤት ላይ የቀረበ ነው። እናንተ ሰምታችኋል አልሰማችሁም?
ሲሳይ፤ እኔ አልሰማሁም!!
---
**እኔ የማውቀው ሲሳይ እንኳን ይሄን አገር የሰማው ጸሃይ የሞቀው ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ነውር ብዙ ይሰማል። እንደውም ጥፍራቸውም በጉጠት የተነቀሉባቸው እስረኞች አሉ።
...ወንድሜ ሲሳይ አጌና ሆይ። ወደ ቀልብህ ተመለስ። ወጠጤው አንባገነን አብይ አህመድ ነገ አይኖርም። ቀሪው ህዝብና እውነት ነው። EMS እራሱን ያስተካክል!..
![Exclamation :!:](./images/smilies/icon_exclaim.gif)
Please wait, video is loading...