Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15397
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 06 Aug 2023, 13:29
የደቡብ ኢትዮጵያ የመከላከያ አባላት እጅግ በላቀ መጥን ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው። ኦሮሙማ መከላከያ አይወክለንም ብለዋል።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42699
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 06 Aug 2023, 13:56
Abere wrote: ↑06 Aug 2023, 13:29
የደቡብ ኢትዮጵያ የመከላከያ አባላት እጅግ በላቀ መጥን ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው። ኦሮሙማ መከላከያ አይወክለንም ብለዋል።
አበረ፣
ይህኮ ከፈጣሪ የተላከ ነው ። የደቡብ ትግል ችግርኮ የጭቆና ማነስ ወይም የንቃት ማነስ አይደለም ። የወታደራዊ አቅም ማነስ ነው ። እነዚህ ናቸው ነገና ከነገ በስቲያ የደቡብ ፋኖ ሚሆኑት !!!