Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

መነኩሴዋን አስገድዶ የደፈረው እና ልጅ የወለደ የጋላ አብይ አህመድ ምንጣፍ ጎታቹ የዳንኤል ክብሪት ጉድ!!

Post by Wedi » 06 Aug 2023, 07:18

መነኩሴዋን አስገድዶ የደፈረው እና ልጅ የወለደ የጋላ አብይ አህመድ ምንጣፍ ጎታቹ የዳንኤል ክብሪት ጉድ!!

ይሄ ሰንበት የማያሰማኝ ጉድ የለም።

ዳኔል ክብረት ባህር ዳር ከተማ ውስጥ አንዲትን መልከመልካም ወጣት መነኩሴ በግዳጅ ይሁን በፈቃዷ ባይታወቅም የምንኩስና ሂወቷን አበላሽቶ ልጅ እንድትወልድ አድርጎታል። ጋኔል ክብረት ግን ልጁን ክዶ ይኖራል። ልጁም ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በአሁኑ ስዓት ከእናቱ ጋር።

የዳጋ እስጢፋኖስ አባቶች "ልጅህን እመን " ልጁንም እርዳው ብለው ደጋግመው ሲጠይቁት " ሃይማኖቱን እንደ ሚቀይር ለቤተክርስቲያንም ጠንቅ እንደሚሆን ለአባቶች ደጋግሞ ምላሽ በመስጠቱ የዳጋ እስጢፋኖስ አባቶችም ሰውየው ከፈፀመው ነውር ይልቅ የአንድ ወንጀለኛ ከቤተክርስቲያን መራቅ አሳስቧቸው በየጊዜው በዳኔል ላይ የሚያደርሱትን አባታዊ ምክር ፥ ልመና እና ተግሳፅን አቁመዋል።
ትናት ምሽት እና ዛሬ ጠዋት ከሁለት የማከብራቸው ሰዎች የተነገረኝ መረጃ ነው።

የዳኔል ክብረትን ልጅ ፥ እናቱን እና ጉዳዮን የሚያውቁ የዳጋ እስጢፋኖስ አባቶችን አፈላልገን የቴሌቭዥን ካሜራ ፊት እንዲቆሙ ማድረጋችን አይቀርም።

ኤልሻዳይ የግዮን ልጅ




Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...