ሽግግር የሚደረገው ከምን ወዴት ነው? ሶስት ነገሮች ከሆኑ ብቻ ነው ሽግግር አለ ለማለት የሚቻለው።
(1) ከጎሳ ስርዓት ወደ ዜጋ ስርዓት ከተሸጋገርን፤
(2) ከአንድ ፓርቲ ወደ ብዝሃ ፓርቲ ስርዓት ከተሸጋገርን፤
(3) ከወታደራዊ ወደ ሲቪል ስርዓት ከሸጋገርን ።
የንጉስ ሃይለ ስላሴ መንግስት ሲወርድ የለውጡ አምጪ ሲቪል ሕዝብ ነበር ግን በወታደር ተቀማ ምክኛቱም የሲቪሉ አብዮት የራሱ ጦር አልነበረውም ። ደሞም ሕብረተሰቡ የቆየ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ባህል አልነበረውም።
የመንግስቱ ሃይለማሪያም መንግስት ሲወድቅ ሲቪል ልብስ የለበሰ የትግሬ ጎሳ ስልጣን ያዘ። በመሰረቱ የመንግስት ስልጣን ከአንድ ሚሊታሪ (ህብረብሄራዊ) ወደ ሌላ ሚሊታሪ (የአንድ ጎሳ ጦር) ተሸጋገረ ።
የመለስ ዜናዊ መንግስት በቅይጥ (ሚክሰድ) የኮኢሊዥን ሃይል (ስልጣን ውስጥ የነበሩ የጎሳ ቡድኖች፣ ከስልጣን ውጭ የነበሩ የጎሳ ቡድኖችና ከስልጣን ውጭ የነበሩ የዜጋ ቡድኖች ጥምር ኃይል ትግሬን አንስቶ ሊደረግ የታሰበው ወደ ዜጋ ስርዓት ሽግግር በኦሮሞ የጎሳ ሚሊታሪ ኃይል ተቀምቶ አሁን ያለው ሁኔታ ፈጠረ ።
ልብ በል የአቢይ አህመድ ስልጣን መቆናጠትና ኦሮሞ አምባገነነት አላማ መቆሚያ ምሰሶው ውይይት ፣ የፖለቲካ ሎጂክ፣ የሲስተም ኳሊቲ ላቂነት አይደለም ። በአንድ ጎሳ ምስጢራዊ አደረጃጀትና የፖሊስና የሚሊታሪ ጉልበት የመጠቀም ሎጂክ ነው ።
ዛሬ እየከሸፈ ያለው ያ የኦሮሞ ጎሳ ብቸኛ የኢትዮጵያ ገዢ የመሆንና ልክ ትግሬ እንዳደረገው ለዚያ አላማ ጠላት ነው የሚሉትን የአማራን ኃይል በማክሰም ንኡስ ተገዢ ለማድረግ የሞከሩት ሂደት ነው ዛሬ በአማራ አብዮት እየተገታ ያለው ።
ስለዚህ መጀመሪያ የኦሮሞ ጎሳ ከስልጣን መውረድ በምን መልክ ይጠናቀቃል የሚለው ቁልፍ ጥያቄ ነው ። የአማራ ድል አድራጊነት በሕዝብ የተደገፈ ቢሆንም በወታደራዊ ኃይል አማካይነት የመጣ ነው ።
ነገ የአማራ ኃይል ወደ ቀረው ኢትዮጵያ ሲዘልቅ (ምዝለቁ የግድና አይቀሬ ስለሆነ፣ ያ ራሱን የቻል ጉዳይ ነው) ትግሬ ምን ያደርጋል? አፋር ምን ያደርጋል? ኦሮሞ ምን ያደርጋል? ሱማሌምን ያደርጋል? ደቡብ ምን ያደርጋል የሚለው ይወስነዋል ። አንድም ረጅም በሁለት ወይም ሶስት ጎራ የተከፈለ ረጅም ጦርነት (አንድ የአማራ ግምባር፣ ሌላ የኦሮሞ ግምባር፤ የዜጋ ግምባር፣ የጎሳ ግምባ) ፣ ለምሳሌ ኦሮሞ የጎሳ ስር ዓት መነካት የለበትም የሚሉት ሊሰበስብ ይችላል።
በአንድ ቃል የኦሮሞ ከስልጣን መነሳት እራሱ የሚሊታሪ ትግል ውጤክ ከሆነ ከዚያ በኋላ የሚኖረው ሽግግርም ወታደራዊና ቀጥሎ የሚመጣው መንግስት ሚሊታራይዘድ እንደ ሚሆን የግድ ነው ።
ስለዚህ ይህ ሁሉ ሲጨመቅ ያሉት ዳይናሚክስ በጎሳና ዜጋ እና በሚሊታሪና ሲቪል የሚል ይሆና ። ከዚያ ደሞ እንበልና የዜጋውና የሲቪሉ ካምፕ የበላይ ከሆነ ያ እራሱ ባለ አንድ ፓርቲ ኢዲሞክራሲ ይሆናል ወይስ ባለብዝሃ ፓርቲ ዴሞክራሲ?
ስለዚህ የኢትዮጵያ ፖለቲካል ሲስተም ሽግግር እጅግ ብዙ፣ ኮምፕሌክስ እና አስቸጋሪ ፋክተሮች የታጨቁበት ነው ።
ዞሮ ዞሮ አሁን መንገድ አላስኬድ፣ እርሻ አላሳርስ፣ ቤት ውስጥ አላስኖረ ያለው ኦሮሙማ የሚባለው ተረኛ ጎማ እንዲፈነዳ መደረጉ የሽግግሩ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ።
እኔ በእጅጉ ተስማምቶኛል ! የወረሙማ እብሪት በታሪክ ታይቶ አይታወቅም! በኔ እምነት ገና ከወለጋ የተለቀኑት አማሮች ወደ ንብረታቸው ይመለሳሉ !
Re: Right: የሽግግር መንግስት እጣ ፈንታ
Thank you for the detailed analysis. One point though, as of now, except the TPLF & PP, the majority of Ethiopians regardless of ethnicity supports the Amaharas uprises. That is positive for Ethiopia. As we expect and Fano promised they have no power aspirations except removing the PP regime and saving Ethiopia. They said their main goal is allowing a true all inclusive transitional government to be created with a limited mandate.
If that happens then I think dealing with a weak TPLF and OLF shouldn’t be a problem.
To lay it down clearly, if you are asked to advise the Fano political wing, what would you advise on the composition and structure of the temporary transitional government? How do you protect the process from being high jacked?

አንደኛ፣ ፋኖ የፖለቲካ ፍላጎት የለውም ማለት ስህተት ነው ። የፖለቲካ ፍላጎት እንዲኖረው ይፈለጋል፣ ደሞም አለው ። የፋኖ ፖለቲካ ፍላጎት የአማራ ሕዝብ ህልውና፣ ጥቅምና ፖለቲካ ቦታ ነው ። ይህ አብዮት የመጣውኮ የአማራ ሕዝብ ፖለቲካ ኢኮኖሚ ሶሺያል ጥቅሙን የሚጠብቅለት መንግስት ባለመኖሩ ነው ለ30 አመት ።
መጠየቅ ያለብህ ምን አይነት የፖለቲካ ስርዓት ነው በኢትዮጵያ ውስጥ የአማራን ህልውናና ጥቅም በትክክል ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የሚያስጠብቅለት የሚለው ነው።
በእኔ እምነት የዚህ ጥያቄ መቆሚያ መስረቶች ፣
(1) የኢትዮጵያን መሬት የፈጠረ እግዚአብሄር ሲሆን ማንም ጎሳ፣ አንድም ጎሳ ይህ የኔ መሬት ነውና ሌላ ጎሳ እዚህ የመኖር መብት የለውም የሚለው ቆሻሻ የትግሬና ኦሮሙማ ሎጂክ ነው መጀምሪያ የሚሻረው ። ያ ማለት ኢትዮጵያ ሁሉ የአማራ አገር ነው ። ኢትዮጵያ ሁሉ የአፋር አገር ነው፣ የጉራጌ አገር ወዘተ ። ይህ መብት እንዲከበር አማራም ሆነ ሌላው ሰው የፖለቲካም የሚሊታሪም ኃይል እንዲኖረው የግድ ነው። ልብ በል ፋኖ በዛሬ ቁመናው የዛሬ 30 አመት ቢኖር ይህ ሁሉ መከራ ባማራ ላይ አይደርስም ነበር ። ይህ ሁለተኛ እንዳይደገም የሚያደርግ እስትራክቸር ያስፈልጋል ።
(2) አማራ ዳይናሚክ ሕዝብ ነው ስለዚህ የጎሳ እስትራክቸር ከእድገቱ ጋራ የተያያዘ አይደለም ። አማራ በዜጋ ፖለቲካ ሲስተም ውስጥ ሙሉ በሙሉ ሊያብብ የሚችል ሕዝብ ነው ።ስለዚህ ያለውና ወደፊት የሚያካብተው ድርጅታዊና ሚሊታሪ ተጽኖው ኢትዮጵያ በዘመናዊ የዜጋ ፍልስፍና አቅጣጫ እንድትጓዝ ማዋል አለበት ። ስለዚህ ነገር ኦሮሞች ድርድር ምንትስ ካሉ ያማራ ዲማንድ የጎሳ ሲስተምን የሚቀይር መሆን ይኖረበታል ። ለዚህ ደሞ መላ ደቡብ የኢትዮጵያ 1/3 ከጎኑ ይቆማል ።
(3) ይህ ማለት ደሞ ፋኖ በሽግግሩ ወቅት የኦሮኦ ትግሬ ዘረኞች ሂደቱ እንድይጠልፉ እየጠበቀ የዜጋ ትራንዚሽን አሸናፊ እንዲሆን ሚዛን መድፋት አለበት ። ይህን ካላደረገ ይህ ሁሉ መስዋትነት ለምን?
(4) አሁን ስር ሰደው ያሉት የጎሳ ክልልና ሳይኮሎጂዎች በሚመለከት ብዙውን በሽግግሩ ውይይትና ድርድር የሚታዩ ሲሆን ብዙዎቹ በአዲሱ ወይም በሚታረመው ሕገ መንግስት የሚፈቱ ናቸው ።
ትልቁ ዝሆን ይህ ነው። በሰላም ሆነ በረጅም ጦርነት መፍረስ ያለበት አንድ ክልል የኔ አገር የሚለው ቅዠትና አንድ ከተማ የኔ ነው የሚለው ቅዠት ናቸው ። አዲስ አበባ የኦሮሞ አገርም ሃብትም አይደለም ። ያ ቢባል እንኳ የገነቡት የአማሮች እንጂ የኦሮሞ የሚለው በጭንቅላቱ የቆመ ሎጂክ ነው።
(5) እስከ ተወሰነ ድረስ በጎሳ የተደራጁና የዜጋ ፓርቲዎች በመደባለቅ ዜጋዊ መልክ እንዲይዙ ያሰፈልጋል ። የተረጋገጠ አገር አቀፍ ስርዓት እስከ ሚቆም የጎሳ ድርጅቶችን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አይቻልም ።

Well said. You clearly digested Ethiopian politics and it is anchored in your system.