Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15403
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 05 Aug 2023, 16:42
የሚደንቅ ስነ-ምግባር---> ፋኖ በአማራ ከተማዎች የሚገኙ የኦሮምያ ባንኮችን ዘብ ሁኖ እየጠበቀ ነው። ደንበኞች በአግባቡ እየተስተናገዱ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42709
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 05 Aug 2023, 16:48
Abere wrote: ↑05 Aug 2023, 16:42
የሚደንቅ ስነ-ምግባር---> ፋኖ በአማራ ከተማዎች የሚገኙ የኦሮምያ ባንኮችን ዘብ ሁኖ እየጠበቀ ነው። ደንበኞች በአግባቡ እየተስተናገዱ ነው።
እረኛው ኦነግን ሕዝብ ማስተዳደር ምን እንደ ሆነ እያስተማሩት ነው ካ4 ኪሎ እስከ ሚያባርሩት!