Where is DTT? Hiding or captured?
Is Fano going to show us the great Haile run? Lol
Where is DTT? Hiding or captured?
Re: Is Fano going to show us the great Haile run? Lol
The coming storm is known by the cloud on the horizon ይላል ፈረንጅ ። ቡልጋና ምንጃር የደረሰው ያማራ አብዮት አማራ ካቀናው አዲስ አበባ ምን ያክል እንደ ሚረቅ ዲዲቲ ጠንቅቆ ያውቃል! ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል እንዲሉ! እዳ ካለብህ ወይ ዛሬ ወይም ሌላ ቀን በግድ ትከፍለዋለህ ። ለዚህ ነው የጠፋው! debt payment on injustice is due now!